ዋልያዎቹ ዛሬ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከሴራሊዮን ጋር ይጫዎታሉ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከሴራሊዮን ጋር የሚያደርገው የመጀመርያ ጨዋታ ዛሬ በሞሮኮዋ ኤል-ጀዲዳ ከተማ በሚገኘው ኤል-አብዲ ስታዲየም ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይከናወናል። በዛሬው ጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ...

አሠልጣኝ ስዩም ከበደ እና ሲዳማ ቡና በይፋ ተለያዩ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብን ላለፈው አንድ ዓመት ሲያሠለጥን የቆየው አሠልጣኝ ስዩም ከበደ እና ምክትላቸው ቾንቤ ገብረህይወት ከሲዳማ ቡና ጋር ተለያይተዋል። የሲዳማ ቡና ዋና አሠልጣኝ ስዩም ከበደ እና ምክትላቸው...

ቼልሲ እና ማንቸስተር ሲቲ በስታምፎርድ ብሪጅ ይጫወታሉ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በ12ኛ ዙር ቼልሲ ከማንቸስተር ሲቲ በስታምፎርድ ብሪጅ ምሽት 1ሰዓት ከ30 ይጫወታሉ፡፡ ሁለቱ ቡድኖች ከዛሬው ጨዋታ በፊት 43 ጊዜ ተገናኝተዋል፡፡ ቼልሲ 15 ጊዜ...

አስፈሪውን የኦልድትራፎርድ ግርማ ሞገሥ ማን ይመልሰው?

ባሕር ዳር: ኅዳር 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 20 ጊዜ ዋንጫውን በማንሳት የደመቀ ታሪክ ባለቤት ነው፤ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግም አራት ዋንጫዎችን አንስቷል ማንቸስተር ዩናይትድ። ዘ ኢዱኬሽናል የተሰኘ መጽሔት ባወጣው መረጃ መሰረት ዩናይትድ ከሪያል...

በዩሮፓ ሊግ ዌስትሃም ከኦሎምፒያኮስ ዛሬ ይጫዎታል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ዌስትሃም ዩናይትድ እና ኦሎምፒያኮስ በዩሮፓ ሊግ በምድብ አንድ የተደለደሉ ክለቦች ናቸው፡፡ ሁለቱ ክለቦች ዛሬ አራተኛ ጨዋታቸውን 80 ሺህ ተመልካች በሚይዘው በለንደን ስታዲየም ያደርጋሉ፡፡ ዌስትሃም ሦሥት ጨዋታዎችን አድርጎ በስድስት ነጥብ በአንደኛ...