“ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የሀገር ገጽታን ለመገንባት ትልቅ አስተዋጽኦ አለው” አምባሳደር መሥፍን ቸርነት።

ባሕር ዳር: ኅዳር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተጀመረ ሃያ ሦስት ዓመታትን ያስቆጠረው ታላቁ ሩጫ ነገ ይካሄዳል። ከተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች እና ከአስር ሀገራት የተውጣጡ ተሳታፊዎች ይካፈሉበታል ተብሎም ይጠበቃል። የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስኪያጅ ዳግማዊት አማረ...

የፊታችን ማክሰኞ ለሚካሄደው የኢትዮጵያ እና ቡርኪና ፋሶ ጨዋታ የሰዓት ለውጥ ተደረገ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ቀጣይ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ከቡርኪና ፋሶ ማክሰኞ ኅዳር 11 ጨዋታቸውን ለማከናወን ዝግጂት እያደረጉ ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የጨዋታ ሰዓት ላይ ለውጥ እንዲደረግ ለፊፋ ጥያቄ...

የጀርመኑ ዩኒየን በርሊን ክለብ በሀገሪቷ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት አሠልጣኝ መሾሙን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጀርመኑ ዩኒየን በርሊን ክለብ በሀገሪቷ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት ምክትል አሠልጣኝ መሾሙን አስታውቋል። በጀርመን ቡንደስሊጋ እየተሳተፈ የሚገኘው የዩኒየን በርሊን አሠልጣኝ ኡርስ ፊሸርን ከአምስት ዓመታት ቆይታ በኋላ አሰናብቷል፡፡ ለአሠልጣኙ መነሳት ምክንያቱ...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ቅሬታውን ለፊፋ አቀረበ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በትናንትናው ዕለት በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከሴራሊዮን ጋር ተጫውቶ ያለ ጎል አቻ መለያየቱ ይታወሳል። ጨዋታው በጭጋጋማ የአየር ሁኔታ ምክንያት ለእይታ አስቸጋሪ በመኾኑ ሁለተኛው አጋማሽ መጀመር ከነበረበት 30...

ዋልያዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለ2026ቱየዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያውን የምድብ ጨዋታ ከሴራሊዮን ጋር ያካሄደው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት ጨዋታውን ጨርሷል። በሞርኮው ኤል-አብዲ ስታዲየም በነበረ ከፍተኛ የጭጋግ ሽፋን ውስጥ የተካሄደው ጨዋታ...