በፓሪስ ኦሎምፒክ ለሚሳተፈው የኢትዮጽያ አትሌቲክስ ቡድን የመለማመጃ ስታዲየም ፈቃድ ስምምነት ተደረገ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 7/2016 ዓ.ም በፓሪስ የኦሎምፒክ ውድድር ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን የመለማመጃ ስታዲየም ፈቃድ የመግባቢያ ስምምነት ተፈርሟል። ስምምነቱ የተፈረመው በፓሪሱ አንቶኒ ክፍለ ከተማ የሚገኘውን ስታዲየም ለመጠቀም ነው፡፡ በሐምሌ ወር ለሚጀምረው የፓሪስ ኦሎምፒክ ውድድር የአትሌቲክስ...

የአውሮፓ ማጣሪያ ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምድብ ሁለትን የምትመራው ፈረንሳይ ጅብራልተርን ታስተናግዳለች፡፡ በዚሁ ምድብ በሁለተኛነት የምትገኘው ኔዘርላንድስ አየር ላንድን ትገጥማለች፡፡ በምድብ አራት አርሜኒያ ከዌልስ፣ ላቲቪያ ከክሮሽያ ይጫወታሉ፡፡ በምድብ ዘጠኝ የሚገኙት ቤላሩስ ከአንዶራ፣ እስራኤል ከ ሩማኒያ፣ ስዊዘርላንድ...

“ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የሀገር ገጽታን ለመገንባት ትልቅ አስተዋጽኦ አለው” አምባሳደር መሥፍን ቸርነት።

ባሕር ዳር: ኅዳር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተጀመረ ሃያ ሦስት ዓመታትን ያስቆጠረው ታላቁ ሩጫ ነገ ይካሄዳል። ከተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች እና ከአስር ሀገራት የተውጣጡ ተሳታፊዎች ይካፈሉበታል ተብሎም ይጠበቃል። የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዋና ሥራ አስኪያጅ ዳግማዊት አማረ...

የፊታችን ማክሰኞ ለሚካሄደው የኢትዮጵያ እና ቡርኪና ፋሶ ጨዋታ የሰዓት ለውጥ ተደረገ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ቀጣይ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ከቡርኪና ፋሶ ማክሰኞ ኅዳር 11 ጨዋታቸውን ለማከናወን ዝግጂት እያደረጉ ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የጨዋታ ሰዓት ላይ ለውጥ እንዲደረግ ለፊፋ ጥያቄ...

የጀርመኑ ዩኒየን በርሊን ክለብ በሀገሪቷ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት አሠልጣኝ መሾሙን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጀርመኑ ዩኒየን በርሊን ክለብ በሀገሪቷ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት ምክትል አሠልጣኝ መሾሙን አስታውቋል። በጀርመን ቡንደስሊጋ እየተሳተፈ የሚገኘው የዩኒየን በርሊን አሠልጣኝ ኡርስ ፊሸርን ከአምስት ዓመታት ቆይታ በኋላ አሰናብቷል፡፡ ለአሠልጣኙ መነሳት ምክንያቱ...