የሁለገቡ የስፖርት ሰው ሕልፈት

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቴረንስ ፍሬድሪክ ቬናብልስ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ጥር 6/1943 ኤሴክስ በተባለች ከተማ እንግሊዝ ውስጥ ተወለደ፡፡ ይህ ብላቴና የ13 ዓመት ልጅ ሳለ የእግር ኳስ ተጫዋች ለመኾን ሻተ፡፡ ይሕም የእግር ኳስ ፍቅር...

በ13ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዛሬው መርሐ ግብር የአስቶንቪላ እና ቶተንሃም ጨዋታ ተጠባቂ ነው። የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በዛሬ ውሎው ቶተንሃምን ከአስቶን ቪላ 11:00 ሲያገናኝ ፤ ኤቨርተን ከማንቸስተር ዩናይትድ ደግሞ ምሽት...

በሻንጋይ ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ድል ቀንቷታል፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሻንጋይ ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሥራነሽ ይርጋ አሸንፋለች፡፡ አትሌቷ 2:21:28 በኾነ ሰዓት በመግባት ውድድሩን በቀዳሚነት አጠናቃለች። አትሌት ሥራነሽ ይርጋ ዳኜን በመከተል ኬንያዊቷ አትሌት ሴሊ ቼፕየጎ ካፕቲች 2:21:55 በኾነ ሰዓት በመግባት...

“ተጠባቂው የማንቸስተር ሲቲ እና የሊቨርፑል ጨዋታ”

ባሕር ዳር: ሕዳር 14 /2016 ዓ.ም (አሚኮ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን ማንቸስተር ሲቲ በ28 ነጥብ እየመራው ይገኛል፡፡ ሊቨርፑል ደግሞ በ27 ነጥብ በሁለተኛነት ይከተላል፡፡ የፕሪሚየር ሊጉ የ13ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቅዳሜ፣ እሁድ እና ሰኞ...

“የማዘውተሪያ ስፍራ ባለመኖሩ አስፓልት ላይ ለመጫወት ተገድደናል” ወጣቶች

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣት መንግሥቱ አምላኩ ይባላል። የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ እና የባጃጅ አሽከርካሪ ነው። ወጣቱ እንደሚለው ሠርክ ጠዋት ላይ መነሻውን በተለምዶ "የተባበሩት" እየተባለ ከሚጠራው ሥፍራ አድርጎ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ...