በኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ዛሬ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይከናወናሉ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይካሄዳሉ።
ዘጠኝ ሰዓት ላይ መቻል እና አዳማ ከተማ ይገናኛሉ። በሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ሦስት ነጥብ ማሳካት የሚችለው ቡድን...
‘ዐፄዎቹ ከጦና ንቦቹ’ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ኾኗል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ7ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ወልቂጤ ከተማ ከ ሀምበርቾ ይጫወታሉ፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ደግሞ ፋሲል ከነማ...
በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘችው ኳስ
ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከጨዋታ ውጪ የኾነ ውሳኔን የምታግዝ ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ውጤት የኾነች ኳስ በሚቀጥለው ዓመት በጀርመን በሚደረገው የአውሮፓ ዋንጫ በጥቅም ላይ እንደሚውል የአውሮፓ እግር ኳስ አሥተዳዳሪ አካል እና አዲዳስ ይፋ...
ኢትዮጵያ በውኃ ዋና ስፖርት ሁለት የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በውኃ ዋና ስፖርት ውድድር በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሁለት የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡
የኢትዮጵያ ውኃ ዋና ስፖርት ብሔራዊ ቡድን በሩዋንዳ ኪጋሊ በተካሄደው 8ኛው የዞን 3 አፍሪካ ውኃ ዋና ሻምፒዮና በማስተርስ...
በቫሌንስያ የሴቶች ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል።
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2023 የቫሌንስያ ማራቶን ከደቂቃዎች በፊት ሲጠናቀቅ በሴቶችም ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ አጠናቅቀዋል።
አትሌት ወርቅነሽ ደገፋ በ2:15:51 በቀዳሚነት ስታጠናቅቅ አትሌት አልማዝ አያና ሁለተኛ እንዲሁም...