ትኩረት ያገኙ የስምንተኛ ሳምንት መርኃ ግብሮች ዛሬ ይካሄዳሉ።

ታኅሳሥ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎችን ያስተናግዳል።ባለፈው ሳምንት የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ሽንፈት ያስተናገዱት አፄዎቹ ከሽንፈት ለማገገም ሀድያን ይገጥማሉ። አጼዎቹ በእስካሁን ጨዋታዎች በሁሉም ረገድ በጥሩ የመሻሻል ሂደት ውስጥ ነበሩ፡፡ በወላይታ በተሸነፉበት...

ከእግር ኳስ ውጭ ሌላ ሕይወት አስቤ አላውቅም” ጆርጂዮ ቺሊኒ

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጆርጂዮ ቺሊኒ ይባላል፤ ጣልያናዊ የተከላካይ መስመር ተጫዋች ነው፡፡ ተጫዋቹ እግር ኳስን አኤአ በ1990 በሊቮርኖ ቡድን ጀምሮ በ2023 ሎስ አንጀለስን ጨምሮ በሰባት ክለቦች በመዘዋወር በ548 ጨዋታዎች ተሰልፎ 35 ግብ...

ከየምድቡ አላፊ ቡድኖች የሚለዩበት የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ምሽቱን ይከናወናሉ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቦሪሲያ ዶርትሙንድ ፒኤስጅን፣ ኒውካስትል ደግሞ ኢሲሚላንን ይገጥማሉ። ዶርትሙንድ ጥሎ ማለፉን ቀድሞ ተቀላቅሏል። ፒስጂ፣ ኒውካስትል እና ሚላን ዛሬ በሚያስመዘግቡት ውጤት የሻምፒዮንስ ሊግ ቆይታቸውን ይወስናሉ። በምድብ አምስት አትሌቲኮ ማድሪድ ከላዚዮ፣ ሴልቲክ...

ተጠባቂው የሸገር ደርቢ ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰባተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ሊያደርጉት የነበው ጨዋታ መራዘሙን የፕሪሜር ሊግ አክሲዮን ማኅበር መረጃ ያመላክታል። ከቀኑ 9 ሰዓት በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም...

በኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ዛሬ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይከናወናሉ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። ዘጠኝ ሰዓት ላይ መቻል እና አዳማ ከተማ ይገናኛሉ። በሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ሦስት ነጥብ ማሳካት የሚችለው ቡድን...