ጃኦ ፊሊክስ ቼልሲን ለመቀላቀል ተስማማ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአትሌቲኮ ማድሪዱ ፊሊክስ ቼልሲን ለመቀላቀል ለንደን ደርሷል። ተጫዋቹ ባለፉት ዓመታት በውሰት በቼልሲ እና ባርሴሎና አሳልፏል። አሁን ደግሞ በቋሚነት ቼልሲን ለመቀላቀል ተቃርቧል።
ፖርቱጋላዊ አጥቂ በእንግሊዙ ክለብ ለስድስት ዓመታት የሚፈርም ሲኾን...
የመካከለኛ ርቀት ውድድሮች ዛሬ ይካሄዳሉ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ33ኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ የኢትዮጵያ አትሌቶች የሚወዳደሩባቸው የመካከለኛ ርቀቶች ዛሬ ይካሄዳሉ፡፡
በ800 ሜትር ርቀት በሴቶች የሁለተኛ ዙር ማጣሪያ ዛሬ ከቀኑ 6፡20 ላይ ይካሄዳል፡፡ በዚህ ውድድር አትሌት ሀብታም ዓለሙ የሁለተኛ ዙር...
የባሕር ዳር ዓለምአቀፍ ስታዲየም በጥር ወር የካፍ ውድድሮችን ለማስጀመር እንዲያስችል እየተሠራ መኾኑን የክልሉ ወጣቶች...
ባሕር ዳር: ግንቦት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2002 ዓ.ም የግንባታ ሂደቱ የተጀመረው የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (CAF) ደረጃን ባሟላ መልኩ ለማጠናቀቅ የክልሉ መንግሥት ከ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ በመበጀት...
ኢትዮጵያ ሁለት ቀጠናዊ ውድድሮች የማዘጋጀት ኃላፊነት ተሰጣት።
ባሕር ዳር: የካቲት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሴካፋ በኬንያ ሞምባሳ እያካሄደው ባለው ጠቅላላ ጉባኤ በዚህ ዓመት የተለያዩ ውድድሮች እንዲያዘጋጁ የመረጣቸው ሀገራት ይፋ አድርጓል።
በዚህ መሰረት ኢትዮጵያ የካፍ የሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ፣ የሴካፋ የማጣሪያ ውድድር እና ከ20 ዓመት...
የፍጹም ቅጣት ምቱ “ዘበኛ!”
ባሕር ዳር: ጥር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሮን ሄይደን ዊሊያምስ ይባላል፡፡ እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር ጥር 21/1992 ደቡብ አፍሪካ ፖርት ኤልዛቤት ከተማ ነው የተወለደው፡፡ 1 ሜትር 84 ሴንቲ ሜትር ቁመት አለው መለሎ...