የድርጅት ማስታወቂያዎች

እንኳን ደስ አላችሁ! አማራ ባንክ አንድ ዓመት ሞላው!

እንኳን ደስ አላችሁ! አማራ ባንክ አንድ ዓመት ሞላው! በዚህ አንደኛ ዓመት በዓላችን በውስጥ አቅም የበለጸገውን የሞባይል ባንክ መተግበሪያ ወደ እናንተ ስናቀርብ በደስታ ነው፥ ABa Mobile Banking ከፕሌይ ስቶር በማውረድ የባንካችንን ዲጂታል ዓለም ይቀላቀሉ። እንኳን ደስ...