የድርጅት ማስታወቂያዎች በሁሉም አማራጮች እርስዎን ለማገልገል ሁሌም ዝግጁ ነን! December 17, 2025 10 በማንኛውም ጊዜና ቦታ የኩባንያችንን አገልግሎቶች በተመለከተ መረጃ ወይም እገዛ ሲያሻዎ የደንበኞች አገልግሎት ማዕከላችን በ24 ሰዓት አገልግሎት ዝግጁ ነው። ይደውሉ ወይም አጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩ 994 በኢ-ሜል 994@ethionet.et በድረ-ገፅ www.ethiotelecom.et በፌስቡክ facebook.com/ethiotelecom ቴሌግራም https://t.me/ethio_telecom በትዊተር twitter.com/ethiotelecom #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia ተዛማች ዜናዎች:ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኬር ማያርድት ጉብኝታቸውን አጠናቀው ተመለሱ።