ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ።
ባሕር ዳር: ጥር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኔ በሁለትዮሽ፣ ቀጣናዊ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረጋችን አመሰግናለሁ ብለዋል።
ተጠናክረው የቀጠሉት ግንኙነቶቻችን በሁለቱ ሀገሮቻችን እያደገ ለመጣው ትብብር...
የጥምቀት በዓል በተለያዩ የዓለም ሀገራት በልዩ ልዩ ክዋኔዎች እየተከበረ ይገኛል፡፡
ባሕር ዳር: ጥር 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በተለያዩ የዓለም ሀገራት በድምቀት በመከበር ላይ ነው። ለአብነትም ሩሲያ፣ ዩክሬን፣ አውስትራሊያ፣ ሩማኒያ፣ ቡልጋሪያ፣ ግሪክ፣ እና ዮርዳኖስ ጥምቀትን በማክበር በቀዳሚነት የሚጠቀሱ ሀገራት ናቸው፡፡
ጥምቀት በሩሲያ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት...
“ኢትዮጵያ ከብሪክስ ጥቅም ለማግኘት ብቻ ሳይሆን ግዴታዋንም ለመወጣት ቁርጠኛ ናት” አቶ ደመቀ መኮንን
ባሕር ዳር: ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከብሪክስ ጥቅም ለማግኘት ብቻ ሳይሆን ግዴታዋንም ለመወጣት ቁርጠኛ መሆኗን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ።
ልዕለ ኃያል ያልሆኑ ሆኖም በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ተፅዕኖ...
አቶ ደመቀ መኮንን ከቢል እና ሚሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን መስራች እና ሊቀ መንበር ቢል ጌትስ...
ባሕር ዳር: ጥር 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቢል እና ሚሊንዳ ጌትስ መስራች እና ሊቀ መንበር ቢል ጌትስ ጋር ዛሬ ተወያይዋል።
ውይይቱን ያደረጉት በስዊዘርላድ ዳቮስ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም...
“አቶ ደመቀ መኮንን ለ54ኛ ጊዜ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው” የውጭ...
ባሕር ዳር: ጥር 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው። የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም በዳቮስ ስዊዘርላንድ መካሄድ ጀምሯል።
ለ54ኛ ጊዜ እየተካሄደ የሚገኘው የዘንድሮው ጉባኤ ጭብጥ "...








