የጥራጥሬ እና ቅባት እህሎች የወጭ ንግድ እያደገ መምጣቱን የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ፡ ኅዳር 09/2018ዓ.ም (አሚኮ) 14ኛው ዓለም አቀፍ የጥራጥሬ እና ቅባት እህሎች ኮንፍረንስ “የእሴት ሰንሰለቶቻችንን እያዳበርን ዓለም አቀፍ መዳረሻዎቻችንን ማስፋት” በሚል መሪ መልዕክት መካሄድ ጀምሯል። ከ500 በላይ የሀገር ውስጥ ላኪዎች፣ ከ17 በላይ ሀገራት የተውጣጡ ከ100...

የሩዝ መፈልፈያ ማሽን እጥረት የምርት ጥራት እንዳይኖር አድርጓል። ‎

ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በአማራ ክልል ሩዝ አብቃይ ከሚባሉ ቦታዎች መካከል ፎገራ ወረዳ እና አካባቢው ተጠቃሽ ነው። በፎገራ ሩዝ በብዛት ይመረታል። ነገር ግን የሩዝ ምርት የጥራት ችግር እንደሚስተዋልበት ይነሳል። ሩዝን በጥራት...

ሀገር ተረካቢ ሕጻናት ከችግር ተላቀው የተሻለ ሕይዎት እንዲኖሩ የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ። ‎

ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ዓለም አቀፍ የሕጻናት ቀን ክልላዊ የማጠቃለያ በዓል አክብሯል። ‎ ‎በዓሉ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ36ኛ ጊዜ፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ20ኛ ጊዜ “የሕጻናት...

እንደ አንድ የሀገር ወካይ ተቋም ኀላፊነቱን እየተወጣ መኾኑን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ75ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዮ አከባበር እና የራስገዝነት ሪፎርምን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ኾኖ ከተመሠረተ 75 ዓመታትን አስቆጥሯል። የዩኒቨርሲቲው ምሥረታ...

ጋብቻ እና የንብረት ባለቤትነት

ባሕር ዳር: ኅዳር 9/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጋብቻ መካከል የሚገኝ የንብረት ባለቤትነት መብት እና አሥተዳደር ራሱን የቻለ ሕጋዊ አሠራር ያለው እና መመሪያ የተዘጋጀለት ጉዳይ ነው። በዚህ የሕግ ማዕቀፍ መሠረትም ከሕጉ ያፈነገጠ እና የንብረት ባለቤትነት መብቱን...