“እውቅና እና ሽልማቱ ለሁሉም የፖሊስ ሠራዊት የማንቂያ ደወል ነው” ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የጸጥታ አባላት የእውቅና መርሐ ግብር እያካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም...
በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ86 ቢሊዮን ብር በላይ የመንግሥት እና የሕዝብ ሃብት ማዳን ተችሏል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ2017 ዓ.ም የክረምት ወራት ሀገር አቀፍ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማጠቃለያ እና የዕውቅና መርሐ ግብር "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ተካሂዷል።
በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ...
የሳይበር ጥቃት ሉዓላዊነትን እስከ ማስደፈር የሚያደርስ ነው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰዎች የከፈቱትን ድረ ገጽ እና የተጠቀሙበትን ኮምፒዩተር ወይም ሞባይል ሳይዘጉ ይተዋሉ፡፡ በዚህም ምክንያት የግል መረጃዎች በሌላ አካል እጅ የመግባት ዕድላቸው ይሰፋል።
የግል መረጃዎች ብቻ ሳይኾኑ በኀላፊነት የያዙት እና የሚያውቁት...
ስለትናንቱ ማመስገን ለነገው ማጀገን ነው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለፖሊስ አባላቱ የዕውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር እያካሄደ ነው።
"በጀግንነት መጠበቅ፤ በሰብዓዊነት ማገልገል" የሥራ ስምሪት መርሁ ነው፤ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ።
ክልሉ...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ጉባዔውን ያካሂዳል።
ባሕር ዳር:ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ ነገ ጥቅምት 18/ 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት 2ኛ መደበኛ...








