በአዲስ አበባ የአዳዲስ ኤምባሲዎች መከፈት የመዲናዋን የዲፕሎማሲ ማዕከልነት የሚያጠናክር ነው።

አዲስ አበባ: ኅዳር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ ከሌሎች ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል። የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው የማሊዥያ እና የሲንጋፖር መሪዎች በኢትዮጵያ ያደረጉት ጉብኝት የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) በተገኙበት ኢትዮጵያ የምታዘጋጀውን የኮፕ 32ን ጉባኤ ቅድመ ዝግጅት አስመልክቶ ውይይት...

ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ኢትዮጵያ የምታዘጋጀውን የኮፕ 32ን ጉባኤ ቅድመ ዝግጅት አስመልክቶ ውይይት ተካሂዷል። ትናንትና የኮፕ 32 ተወካይ ፕሬዝዳንት መሰየምን ተከትሎ ዛሬ ጠዋት ጠቅላይ ሚኒስትር...

ሰብልን በኮምባይነር መሠብሠብ ምን ለውጥ አመጣ?

ደብረማርቆስ: ኅዳር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ ትርፍ አምራች ከኾኑት ወረዳዎች መካከል ተጠቃሽ ነው። በወረዳው ስንዴ፣ ሰሊጥ፣ ቦሎቄ እና ሌሎች ሰብሎች በስፋት ይመረታሉ። አርሶ አደሮች የደረሱ ሰብሎቻቸውን በግብርና ሜካናይዜሽን በመሠብሠባቸው የምርት...

ዓባይ ባንክ ከጀርመን ዓለም ዓቀፍ የልማት ትብብር ድርጅት ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ።

አዲስ አበባ፦ ኅዳር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ ባንክ በከባቢያዊ፣ ማኅበራዊ እና አሥተዳደራዊ ጉዳዮች ላይ ከጀርመን ዓለም ዓቀፍ የልማት ትብብር ድርጅት ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል። ይህ ስምምነት በኢትዮጵያ የፋይናንስ ተደራሽነት እና አካታችነት ላይ ትኩረት...

“የነገዋ ኢትዮጵያ የነገ ተሰፋዋ በዛሬ ወጣቶቿ ትከሻ ላይ ያረፈ ነው” እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ሰፊ የሰብዓዊ ቀውስን ያስከተለው፣ የክልሉን ምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴ በእጅጉ ያቀጨጨው፣ የማኅበረሰቡን እሴት የሸረሸረው እና የሕዝቡን ሥነ ልቦና የጎዳው የእርስ በእርስ ግጭት ከተከሰተ ጥቂት ዓመታትን አስቆጠረ፡፡ ግጭቱን ተከትሎ...