“ኢትዮጵያ ለሕገ መንግሥታዊ ጉዞ ድርሻ ያበረከቱ ባሕላዊ እና ታሪካዊ እሴቶች ባለቤት ናት” ፕሬዝዳንት ታዬ...

በኢትዮጵያ አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው አራተኛው ሕገ መንግሥታዊ ፍርድ ቤቶች እና መሰል ተቋማት ዓለም አቀፍ ሲምፖዚየም ላይ 49 የአፍሪካ ሀገራት እና አራት ታዛቢ ሀገራት እየተሳተፉ ነው። በአፍሪካ ኅብረት ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ "ሕገ መንግሥታዊነት እና የሀገረ መንግሥት...

ጣና ነሽ ቁጥር ፪ ለተጓዦች ምቾት የምትፈጥር ናት።

ባሕር ዳር: ኅዳር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጣና ነሽ ቁጥር ፪ ጀልባን ሥራ ማስጀመራቸው ይታወሳል። ዛሬ ደግሞ መንገደኞችን አሳፍራ ወደ ደልጊ በማቅናት መደበኛ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት ጀምራለች። በኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርት እና...

ኅብረተሰቡ ለሰላም እያደረገ ያለውን ትብብር አጠናክሮ እንዲያስቀጥል ተጠየቀ።

ፍኖተሰላም: ኅዳር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ዕድሜዓለም አንተነህ ወቅታዊ የሰላም እና የልማት ተግባራትን አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል። የታቀዱ የሰላም እና የልማት ተግባራትን በተሻለ ለማከናወን የገቢ አሠባሠቡ ላይ ትኩረት መሰጠቱን በማብራሪያቸው አንስተዋል። በበጀት...

“በሥልጠና ያገኛችሁትን ዕውቀት ወደ ተግባር መቀየር ከቻላችሁ ለውጥ ማምጣት ይቻላል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ኅዳር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እምርታ" በሚል መሪ መልዕክት ለአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች ሥልጠና እየተሰጠ ነው። እስካሁን በተሰጡ የሥልጠና ርእሰ ጉዳዮች ላይ የማጠቃለያ ሃሳብ የሰጡት የአማራ ክልል...

በአዲስ አበባ የአዳዲስ ኤምባሲዎች መከፈት የመዲናዋን የዲፕሎማሲ ማዕከልነት የሚያጠናክር ነው።

አዲስ አበባ: ኅዳር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ ከሌሎች ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል። የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው የማሊዥያ እና የሲንጋፖር መሪዎች በኢትዮጵያ ያደረጉት ጉብኝት የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ...