የኢትዮጵያ ማንሰራራት ብስራት የኪነጥበብ ጉዞ ወደ ሩሲያ ሊደረግ ነው።
አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሚኒኬሽን ሚኒስቴር፣ የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር ከሻኩራ ፕሮዳክሽን ጋር በመኾን በሰጡት መግለጫ ኪን ኢትዮጵያ የማንሰራራት ብስራት የጥበብ ጉዞ ቀደም ሲል ወደ ቻይና መደረጉን እና ኢትዮጵያን በልኳ ማስተዋወቅ...
“የኢፌዴሪ የጸጥታ ተቋማት ዋነኛው ተልዕኮ ሰላምን በመላ ሀገሪቱ ማጽናት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት ሰላምን ማጽናት የጸጥታ ተቋማት ዋነኛ ተልዕኳቸው ነው ብለዋል።
የኢፌዴሪ የጸጥታ ተቋማት ዋነኛው ተልዕኮ ሰላምን በመላ ሀገሪቱ ማጽናት ነው፡፡ ይሄን በተመለከተ ከጸጥታ ተቋማት...
የጀነት ሴት-እሙ አይመን
ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል በሃይማኖቱ ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው። በዓሉን ምክንያት አድርገንም ስለአንዲት ጽኑ፣ ታታሪ እና ታማኝ የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) አሳዳጊ ልናስቃኛችሁ ወደድን።
የዘር ሀረጓ በዘመኑ ስደት እና...
1ሺህ 500ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በጎንደር ከተማ እየተከበረ ነው።
ጎንደር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 500ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በጎንደር ከተማ እየተከበረ ኘው። በበዓሉ የሃይማኖት አባቶች፣ የሃይማኖቱ ተከታዮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
ዘጋቢ :- አዲስ አለማየሁ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን
የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት፦
ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል በመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው።
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በዓሉን አስመልክተው በኤክ ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1 ሺህ...