የቀድሞ የኢትዮጵያ ጦር ሠራዊት አባላትን ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየተሠራ ነው።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞ የኢትዮጵያ የጦር ኀይሎች እና የፓሊስ ሠራዊት ማኅበራት ኅብረት አባላት በደርግ ዘመነ መንግሥት እና ቀደም ብሎ በነበረው ሥርዓት በአየር ኀይል፣ በምድር ጦር፣ በባሕር ኀይል እና በፖሊስ ሠራዊትነት ያገለገሉ...

የጤና አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ ከግል ዘርፉ ጋር በትብብር መሥራት ያስፈልጋል።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሃባሪ መዲካል ፕላዛ የተሰኜ የጤና ተቋም በአዲስ አበባ ከተማ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሁኔታዎች ከተመቻቹላቸው ለሀገር እና ወገን የሚቆረቆሩ...

“አደጋ ሊጥል የሚመጣን ኃይል በመመከት ሕግ ማስከበር አለባችሁ” ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በአማራ ፖሊስ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ ጥሩ ብርሃን መሠረታዊ የፖሊስ ማሠልጠኛ ኢኒስቲትዩት ያሠለጠናቸውን የሰላም አስከባሪ አባላት አስመርቋል። ተመራቂዎች በቆይታቸው ፣ የወታደራዊ አካል ብቃት ፣ ተኩስ ፣ የውጊያ...

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በጎንደር ከተማ በበሽ ጥቅል ዕድለኛዋን ሸለመ።

ጎንደር: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በ13ኛው ዙር የበሽ ጥቅል ሽልማት በጎንደር ከተማ እድለኛ ለኾኑት ወይዘሮ ያለምወርቅ አበበ ሽልማታቸውን አስረክቧል። ‎ ‎የአንድ ሚሊዮን ብር ተሸላሚዋ ያለምወርቅ አበበ ‎ሳፋሪኮም የበሽ ጥቅልን በመጠቀም በደረሳቸው የበሽ...

የአብርሆት ቤተ መጻሕፍት የሲስተም ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ​የአብርሆት ቤተ መጻሕፍት የሲስተም ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሃሳብ አመንጭነት በታኅሣሥ 23/2014 ዓ.ም የተጀመረው የአብርሆት ቤተ መጻሕፍት በዓመት እስከ 1...