ለሀገራቸው ሲሉ ቀይ ባሕር ላይ የወደቁት ጀግኖች አደራ ተቀባዩ ትውልድ የቱ ይኾን?

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ቀይ ባሕር የትናንትና ታሪኬ ኾኖ አይቀርም የሚል አጀንዳዋን ካነሳች ውላ አደረች። የተፈጠረው ስህተት ትናትና ቢኾንም ዛሬ እና ነገ ይታረማሉ የሚሉ አንደበቶች እየበዙ መጥተዋል። ይህ ጉዳይ ተግባራዊ ይኾን...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ.ር) መልዕክት፦

  ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በልደት(ገና) በዓል ቀን ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር በመሆን በሼይካ ፋጢማ ቢን መብሩክ የዐይነ ስውራን ትምህርት ቤት በመገኘት መዓድ ተካፍለናል። ይኽቺን ልዩ ማለዳ በጋራ ማሳለፋችን የገናን እውነተኛ መንፈስ ያሳየንም...

የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ሲከበር የተቸገሩትን በማሰብ ሊኾን እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች አሳሰቡ።

አዲስ አበባ፡ ታኅሣሥ 28/2018 (አሚኮ) በኢትዮጵያ የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ይከበራል። የ2018 ዓ.ም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አስመልክቶም የሃይማኖት መሪዎች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የሃይማኖት አባቶቹ በመልዕክታቸው አማኞች የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት...

የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር 381 ቤቶችን ከሙሉ የቤት ዕቃና ከበዓል ማሳለፊያ ጋር በስጦታ አስረከበ።

ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 28/2018 (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ 381 ቤቶችን ከሙሉ የቤት ዕቃና ከበዓል ማሳለፊያ ጋር በስጦታ አስረክቧል። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የልደት...

የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ሰው ከእግዚአብሔር እና ከመላዕክት ጋር የታረቀበት ነው።

ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 28/2018ዓ.ም (አሚኮ) በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል ታኅሣሥ 29 ቀን የሚከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አንዱ ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እና የባሕር ዳር እንዲሁም የሰሜን...