የአፋህድ ምክትል ሊቀመንበር እና ወታደራዊ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ፈንታው ሙሀባ ከእነ ሠራዊታቸው ...

ባሕር ዳር: ጥር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋህድ ምክትል ሊቀመንበር እና ወታደራዊ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ፈንታው ሙሀባ አፋህድ ከአማራ ክልል መንግሥት ጋር ያደረገውን ስምምነት ተከትሎ ከእነ ሠራዊታቸው የሰላም አማራጭን ተቀብለው ገብተዋል። የአፋህድ...

የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት የኢትዮጵያን ገጽታ የቀየሩ ታላላቅ ስኬቶች የተመዘገቡበት ነበር።

አዲስ አበባ: ጥር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በመንፈቅ ዓመቱ እንደ ሀገር በሁሉም ተቋማት የተገኙ ውጤቶች ላይ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናታለም መለሠ ኢትዮጵያ 2018 ዓ.ም የማንሠራራት ዘመን ነው ብላ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢምግሬሽን እና ዜጎች ጉዳይ አገልግሎትን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ጥር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢምግሬሽን እና ዜጎች ጉዳይ አገልግሎትን ጎብኝተዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኢምግሬሽን እና ዜጎች ጉዳይ አገልግሎት አሰጣጥ...

ሴቶች ከአባልነት ባለፈ በውሳኔ ሰጭነት አቅም ስፍራን እንዲይዙ እየተሠራ ነው።

አዲስ አበባ: ጥር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ምክር ቤት መደበኛ ሥብሠባውን እያካሄደ ነው። ሥብሠባው የክንፉን የስድስት ወር አፈፃፀም መገምገም፣ ምርጫ እና የሴቶች ተሳትፎ ላይ ውይይት ማካሄድ እና የሴቶች ክንፍ መደበኛ ጉባኤ ላይ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጂቡቲ ገብተዋል።

ባሕር ዳር፡ ጥር 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት መልእክት "ዛሬ ጠዋት ጂቡቲ ስደርስ ክቡር ፕሬዝደንት ኢስማኤል ኦማር ጉሌህ አቀባበል አድርገውልኛል" ብለዋል። ውይይታችን በጆኦፖለቲካል ጉዳዮች፣ በቀጣናዊ ሰላም እና ፀጥታ ብሎም የሁለትዮሽ...