የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦

የመደመር ሃሳብ መንግሥትን፣ የግል ዘርፉን፣ ተፈጥሮን እና የትናንትን ወረት ለነጋችን ብሩኅነት በአንድ ያሰባስባል። ዛሬ ጠዋት በመረቅነው የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ይኽን በግልጽ ተመልክተናል። ሥራው ከአካባቢው በተገኙ የግንባታ ቁሳቁሶች እና በአካባቢ አቅም የተገነባ በመሆኑ ዘላቂነትን እና ባለቤትነትን...

የጽንፈኛውን የሚዲያ ልሳን ሲመራ የነበረው ጋዜጠኛ ኤልያስ ደባሱ የሰላም ጥሪን ተቀበለ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጽንፈኛውን የሚዲያ ልሳን በዋነኝነት ሲመራ የነበረው ጋዜጠኛ ኤልያስ ደባሱ የሰላምን ጥሪ በመቀበል እጁን ለምሥራቅ ዕዝ ሰጥቷል። "የአማራ ጥያቄ በትጥቅ ትግል እናስመልሳለን" በማለት እሱና ጓደኞቹ "አማራ ተበደለ፣ ተጨቆነ" ብለው...

የተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ የአስከሬን ሽኝት ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከትናንት በስቲያ ድንገተኛ ህልፈቱ የተሰማው ተወዳጁ የኪነ-ጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ የአስከሬን ሽኝት ሥነ-ሥርዓት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እየተካሄደ መኾኑን ከኢቢሲ ዶት ስትሪም ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። በፊልም እና ቴአትር ተዋናይነት፣ በቴሌቪዥን...

ደንቢ ኢኮ ሎጅ ተመረቀ።

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የገበታ ለትውልድ ሥራ የመጀመሪያው መዳረሻ የሆነው እና በ36 ነጥብ 7 ሄክታር የጥብቅ ደን እና የተፈጥሮ ሃብት ስጦታ የተዘረጋው ደንቢ ኢኮ ሎጅ በይፋ ተመርቋል። ኢኮ ሎጁ የሀገራችን የቱሪዝም ዘርፍ ባለፉት ሰባት...

“ዓለም የሚቀናባት፣ ኢትዮጵያ የምትደምቅባት”

ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዘመን የማይሽርሽ ንግሥት ነሽና ዓለም ይቀናብሻል፤ የታሪክ አምባ ነሽና ሕዝብ ይደነቅብሻል፤ የሥልጣኔ ማማ ነሽና ያየሽ ይገረምብሻል፤ ትውልድ ይኮራብሻል፤ ሕዝብ ይመካብሻል፤ አብዝቶም ያደንቅሻል። ኢትዮጵያ ትደምቅብሻለች፤ ኢትዮጵያ ትኮራብሻለች፤ ኢትዮጵያ ታሪኳን ታሳይብሻለች፤...