የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከ100 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወገኖች ማዕድ አጋሩ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኢድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ ከ100 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወገኖች ማዕድ አጋርተዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የረመዳን ጾም ከተጀመረበት ጊዜ...

“ኢትዮጵያን የአፍሪካ የንግድና የኢንዱስትሪ ማዕከል ለማድረግ የምናደርገውን ጉዞ አጠናክረን እንቀጥላለን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

  ባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በእንዶዴ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ እና በኤኤምጂ (AMG) - እንዶዴ የባቡር መሥመር ፕሮጀክቶች ጉብኝት አድርገዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የሎጂስቲክስ ሉዓላዊነታችንን...

የኢትዮ- ሩሲያ መሪዎች የስልክ ውይይት።

  ባሕር ዳር፡ መጋቢት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በስልክ ተወያይተዋል። የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መረጃ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በፖለቲካ፣...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት እና በሌሎች የጋራ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ...

ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በጋሞ ዞን በደረሰው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች በደረሰው የመንሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን በጋሞ ዞን በተከሰተው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ...