“ሁለት ቤተሰብ የሚደግስላችሁ ተማሪዎች ዕድለኞች ናችሁ” አሥራት አጸደወይን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ መልዕክት ያስተላለፉት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አሥራት አጸደወይን (ዶ.ር) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በሰኔ 30/1949 ዓ.ም ተማሪዎችን ማስመረቅ መጀመሩን አስታውሰዋል። ባለፉት 70 ዓመታት...

“ኪን ኢትዮጵያ፣ የኢትዮጵያ ማንሰራራት ብስራት” የመጀመሪያ ጉዞ ወደ ቻይና ሊደረግ ነው።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር ከሻኩራ ፕሮዳክሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የባሕል እና የጥበብ ጉዞ ወደ ተለያዩ ሀገራት እንደሚደረግ ከዚህ ቀደም መገለጹ ይታወቃል። ይህንንም አስመልክቶ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፣ የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር፣...

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ምሩቃን ቀንን እያከበረ ነው።

ጎንደር፡ ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የጎንደር ዩንቨርሲቲ "ለሕይወት የተገናኙ፤ ለልህቀት የተዋሐዱ" በሚል መሪ መልዕክት ነው የቀድሞ ምሩቃን ቀንን እያከበረ የሚገኘው። ‎በመርሐ ግብሩ ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት አስራት አጸደወይን (ዶ.ር) የቀድሞ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንቶች፣ ሠራተኞች፣ የቀድሞ ምሩቃን እና ጥሪ...

” ዓመቱ እውነትም የኢትዮጵያ የማንሠራራት ዘመን መነሻ የሆነ ዓመት ነበር” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2017 (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የ2018 በጀት ዓመት የማንሠራራት ጉዟችንን የሚያጸኑ አዳዲስ እመርታዎችን ለማስመዝገብ በጋራ የምንተጋበት ዓመት ነው ብለዋል። የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምን እንደመነሻ...

እርስዎ በዓመት ስንት ጊዜ ቅድመ ምርመራ ያደርጋሉ?

ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብዙዎችን ካላመመን በስተቀር ወደ ሕክምና ተቋማት አንሄድም። ሰው ሳያመው ወደ ሕክምና መሄድ ምን የሚሉት ሟርት ነው የሚሉም አሉ። አንዳንድ ብልሆች ግን አስቀድመው ጤንነታቸውን በሕክምና ያረጋግጣሉ። ሙሉ ምርመራ በማድረግ የጤንነታቸውን...