ክልሉ ችግር በገጠመው ጊዜ ሁሉ “የአንዳችን ችግር የሌላችንም ነው” በማለት በጋራ ለሠሩ መሪዎች ርእሰ...
ባሕር ዳር: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በባሕር ዳር ከተማ ከእርሳቸው ጋር ተገኝተው ሕዝባዊ ውይይቱን ለመሩት የሶማሌ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጦፌ ሙሁመድ እና ለመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትሩ ተሥፋየ በልጂጌ ነው የክብር...
“የገጠመንን የችግር አዙሪት ለመሻገር የጋራ ርብርብ ያስፈልገናል” ርእሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ
ሰቆጣ: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝባዊ አንድነትን እና ሰላምን ለማረጋገጥ ያለመ የሰላም ውይይት በሰቆጣ ከተማ ተካሂዷል።
በውይይቱ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ "የሌላው ችግር የኛም ችግር ነው ብለን ለጋራ መፍትሔ መቆምን አባቶቻችን በዓድዋ...
“የሐሰት ትርክቶችን በማረም የሀገርን ሁለንተናዊ እድገት ሊያረጋግጥ የሚችል አርበኛ ትውልድ መገንባት ይገባል” አቶ መለሰ...
ደብረ ማርቆስ: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል 15 ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረኮች ተካሂደዋል። የውይይት መድረኮችን የአማራ ክልል መንግሥት፣ የፌደራል መንግሥት እና የሌሎች ክልል መንግሥታት ከፍተኛ አመራሮች መርተዋቸዋል።
ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ለሁለንተናዊ...
ከሁሉም አስቀድሞ ሰላም እንዲኾን እና ጥያቄዎች እንዲፈቱ እንደሚፈልጉ የደብረ ታቦር ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ።
ደብረ ታቦር: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል 15 ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረኮች ተካሂደዋል። የውይይት መድረኮችን የአማራ ክልል መንግሥት፣ የፌደራል መንግሥት እና የሌሎች ክልል መንግሥታት ከፍተኛ አመራሮች መርተዋቸዋል።
"ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላም...
“ወጣቱ በተሳሳተ ትርክት እና በማኅበራዊ ሚዲያ በሚሰራጭ አሉባልታ ሳይፈታ የሰላሙ ባለቤት ሊኾን ይገባል” ዓለሙ...
ገንዳ ውኃ: ጥር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል 15 ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረኮች ተካሂደዋል። የውይይት መድረኮችን የአማራ ክልል መንግሥት፣ የፌደራል መንግሥት እና የሌሎች ክልል መንግሥታት ከፍተኛ አመራሮች መርተዋቸዋል።
"ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላም እና...








