“የአማራን ሕዝብ የልማት ጥያቄዎች ለመመለስ 53 የመንገድ ፕሮጀክቶች ተቀርጸው ወደ ሥራ ገብተዋል” ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአማራ ሕዝብ ከሚነሱ ሦስት አንኳር ጥያቄዎች ውስጥ አንዱ የልማት ጥያቄ እንደኾነ ተናግረዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ልማትን ከማረጋገጥ አኳያ የአማራን ሕዝብ ጥያቄ መመለስ አለብን፤...
“ሕገ መንግሥቱ እኛ ስንለቅ አብሮ የሚቀደድ ሕገ መንግሥት እንዳይኾን ቅድሚያ ብንመክር ይሻላል በሚል እየሠራን...
ባሕር ዳር: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 14ኛውን መደበኛ ጉባኤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት እየተካሄደ ነው፡፡ የምክር ቤት አባላቱ ምላሽ እና ማብራሪያ ያስፈልጋቸዋል ያሏቸውን ጥያቄዎች አንስተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩም በሕዝብ እንደራሴዎች...
“የሰላም ችግሮቻችን የኢትዮጵያን አንድነት እና ብሔራዊ ጥቅም ማዕከል ያደረጉ አይደሉም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ባሕርዳር: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 14ኛውን መደበኛ ጉባኤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት እየተካሄደ ነው፡፡ የምክር ቤት አባላቱ ምላሽ እና ማብራሪያ ያስፈልጋቸዋል ያሏቸውን ጥያቄዎች አንስተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩም በሕዝብ...
በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 14ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ በአባላቱ የተለያዩ ጥያቄዎች እየተነሱ ይገኛል።
ባሕር ዳር: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 14ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ በአባላቱ የተነሱ ዋና ዋና ጥያቄዎች👇
👉 በሀገራችን የሚከሰቱ አለመረጋጋቶች እና የጸጥታ ችግርች አንዱ መንስኤ የኾነውን የተዛባ እና ነጠላ ትርክት...








