“የአማራ ሕዝብ ታላቆቹን የሚያከብር ታላቅ ሕዝብ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአማራ ክልል ከተለያዩ አካባቢዎች ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር መክረዋል፡፡ በክልሉ ያለውን የመልካም አሥተዳደር እና የመሠረተ ልማት ችግርን መሠረት ተደርጎ የሕዝቡን ችግር ለማባባስ የሚደረገው...

ከኢትዮጵያ ጋር ለተፈራረመችው ሥምምነት ተፈጻሚነት ቁርጠኛ ኾና እየሠራች መኾኑን ሶማሊላንድ አስታወቀች፡፡

ባሕር ዳር፡ የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሶማሊላንድ መንግሥት በጋራ ተጠቃሚነት ላይ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር የተፈራረመውን የመግባቢያ ሥምምነት ዳር ለማድረስ ቁርጠኛ መኾኑን አስታውቋል። የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ በሂ ሀገራቸው ከወር በፊት ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር...

አፍሪካ ውስጥ በትምህርት ዘርፉ ብዙ መሠራት እንዳለበት ዩኔስኮ አሳሰበ፡፡

ባሕር ዳር: የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአፍሪካ የትምህርት ተደራሽነት እና ጥራትን ለማረጋገጥ የሚደረጉ ድጋፎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባሕል ተቋም (ዩኔስኮ) ገለጸ። የመንግሥታቱ ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው በአፍሪካ በተለይም ከሰሀራ በታች...

“ክልሉን ወደ ሰላማዊ ሁኔታ ለማሸጋገር የተሠራው ሥራ አንፃራዊ ሰላም አስገኝቷል” የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም...

ባሕር ዳር፡ የካቲት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርድ በቀጣይ በሚከናወኑ ተግባራት ዙሪያ ከጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ጋር ተወያይቷል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርዱ በአማራ ክልል የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ...

የቱሪዝም መስህብ ስፍራዎችን ማልማቱ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገለጹ።

ባሕር ዳር: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ.ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 14ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ የቱሪስት መስህቦችን ማልማቱ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጸዋል። የቱሪስት መስሕቦችን እና...