27ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ በ9 ጉዳዮች ላይ ውሳኔዎችን አጸደቀ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 27ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። 27ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች፦ 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የደን ልማት፣...

የባሕር በር ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እና ልማት ያለውን ፋይዳ በተመለከተ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ምክክር እየተደረገ...

"የባሕር በር በሰላማዊ መንገድ ማግኘት እና አብሮ ማደግ በዓለም አቀፍ ሕግም ኾነ የሌሎች ሀገራት ተሞክሮ የሚያሳይ በመኾኑ ለቀጣናዊ ትብብር እና ውህደት ገንቢ ሚና አለው" የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ከማል አብዱራሂም (ዶ.ር) ባሕር ዳር: የካቲት 16/2016 ዓ.ም...

ጠንካራ ሀገረ መንግሥት ለመገንባት የተጀመረውን ጥረት ማስቀጠል እንደሚገባ ሰላም ሚኒስቴር ገለጸ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገሪቱ ሰላምና አንድነትን በማጎልበት ጠንካራ ሀገረ መንግሥት ለመገንባት የተጀመረውን ጥረት ማስቀጠል ይገባል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ገለጹ። 6ኛው ሀገር አቀፍ የሰላምና ጸጥታ የጋራ የምክክር መድረክ በጋምቤላ ከተማ...

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት ጋር...

አዲስ አበባ: የካቲት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት ጋር ውይይት ማካሄድ ጀመረ። ኮሚሽኑ በአዋጅ ቁጥር 1265/2014 ዓ.ም ተቋቁሞ የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን በተለያዩ ምዕራፎች ከፋፍሎ...

“የኢትዮጵያ የከተሞች ፎረም መርሐ ግብር መካከለኛውን እና አሠባሣቢውን ትርክት በመፍጠር ትልቅ ሚና እየተጫወተ ነው”...

አዲስ አበባ: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በወላይታ ሶዶ ከተማ ሲካሄድ የሰነበተው 9ኛው የከተሞች ፎረም የመዝጊያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ በመዝጊያ መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ተስፋዬ ይገዙ "በከተማችን የተካሄደው ፎረም...