“ዩኒቨርሲቲዎች የአምራች ዘርፉ የሚፈልገውን የሰው ኃይል ማፍራት ላይ በትኩረት መሥራት አለባቸው” የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የአምራች ኢንዱስትሪ ገበያው የሚፈልገውን የሰው ኃይል ማፍራት ላይ በትኩረት መሥራት እንደሚገባቸው የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ ኢንዱስትሪ ፎረም "የዩንቨርሲቲ ኢንዱስትሪ እና የመንግሥት የሦስትዮሽ ትብብር ለፈጠራ...

አቶ ደመቀ መኮንን የዓለም አቀፉ የጥቁር ሕዝቦች የታሪክ፣ የቅርስና የትምህርት ማዕከል የጠቅላላ ጉባኤ...

ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የጥቁር ሕዝቦች የታሪክ፣ የቅርስና የትምህርት ማዕከል የቀድሞው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እና ሮቢ ዋከርን የማዕከሉ የጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዚዳንት እና...

የኢትዮጵያ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች በዱባይ እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዱባይ እና በሰሜን ኤምሬቶች የኢትዮጵያውያን ኮሚኒቲ ማህበር የተዘጋጀው ይህ መርሃ-ግብር "ኮሚኒቲያችን ለጋራ እንድነታችን" በሚል መሪ ሀሳብ ለ10ኛ ግዜ ነው እየተከበረ ያለው፡፡ መርሃ-ግብሩ ዜጎች ከሀገራቸው ጋር ያላቸውን...

የኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት አገልግሎት ባለ 17 ወለል ሕንፃ አስመረቀ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት አገልግሎት ባለ17 ወለል የቤተ መዛግብት ሕንፃ አስመረቀ። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ዲያቆን ዳንኤል ክብረትና የባሕልና ስፖርት ሚኒስትሩ...

የተሟላ ከወለድ ነፃ የሲቢኢ ኑር አገልግሎት በመላ ሀገሪቱ ለደንበኞቹ እየሰጠ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...

አዲስ አበባ፡ የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሲቢኢ ኑር 10ኛ ዓመት የመዝጊያ መርሐ ግብር ዛሬ አካሂዷል። ባንኩ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የጀመረበትን 10ኛ ዓመት "ውጤታማ ምዕራፍ ብሩህ ተስፋ" በሚል መሪ...