አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ ከዮርዳኖስ እና ከኩዌት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ ከዮርዳኖስ እና ከኩዌት አምባሳደሮች ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። በወቅቱም ኢትዮጵያ ከሁለቱ ሀገራት ጋር ያላትን ዘርፈ ብዙ ግንኙነት አጠናክራ መቀጠል እንደምትፈልግ ተናግረዋል።...

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አጋማሽ የመውጫ ፈተና ውጤት ተለቀቀ።

ባሕር ዳር: የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግል እና የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የ2016 ዓ.ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና ውጤት መለቀቁን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የመውጫ ፈተና ውጤቱን ከዛሬ ጀምሮ ከታች ባለው ሊንክ መመልከት እንደሚቻል ከሚኒስቴሩ የተገኘው...

ባለፉት አምስት ዓመታት የተካሄዱ የአዲስ ወግ ውይይቶችን የሰነደ “የአዲስ ወግ መድረኮች” መጽሐፍ ዛሬ ተመረቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመርሃ-ግብሩ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም ከርዕሰ ጉዳይ መረጣና አሳታፊነት አንጻር የመድረኩን የአምስት ዓመት ጉዞ ቃኝተዋል፡፡ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር)...

በዝቋላ ደብረ ከዋክብ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም መነኮሳት አባቶች የተፈጸመውን ግድያ የኢትዮጵያ የሃይማኖት...

አዲስ አበባ፡ የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ሸዋ ዞን ዝቋላ ደብረ ከዋክብ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም መነኮሳት አባቶች የተፈጸመውን የግፍ ግድያ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አውግዟል። መንግሥት ለቤተክርስቲያኗ እና...

ኢትዮጵያ ለአህጉሩ እና ለምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ሰላምና መረጋጋት ጉልህ አስተዋጽኦ አበርክታለች” አምባሳደር ቆንጅት ሥነጊዮርጊስ

ባሕር ዳር: የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለአህጉሩ እና ለምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ሰላምና መረጋጋት ጉልህ አስተዋጽኦ አበርክታለች፤ እያበረከተችም ትገኛለች ሲሉ አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ ተናገሩ። አምባሳደር ቆንጂት ኢትዮጵያ አህጉራዊ የምጣኔ ሃብት ትስስር ለመፍጠር ከምታደርገው ጥረት በተጨማሪ...