“ለወሰን እና የማንነት ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት እየተሠራ ነው” የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

ባሕር ዳር፡ የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ለወሰን እና የማንነት ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን ገለጹ። አፈጉባኤው ይህን ያሉት፤ የፌደሬሽን ምክር ቤት እና የፌደራል ፍትሕና ሕግ ኢንስቲትዩት በጋራ...

“የንግዱ ዓለም ሥነ ምግባር”

ሕጉስ ስለንግዱ ሥነ ምግባር ምን ይላል? ባሕር ዳር: የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ንግድን በሥራ መሥክነቱ የመረጠ አካል ትርፍ በማግኘት የግል ጥቅሙን ወደ ተሻለ ደረጃ የማሸጋገር ፍላጎት አለው። ነግዶ የማትረፍ ወይም ጥቅም የማግኘት መብት እና ነጻነትም...

የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ከየካቲት 25 እስከ 29/2016 ዓ.ም በዘመቻ ይሰጣል።

ባሕር ዳር: የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ከየካቲት 25 እስከ 29 ቀን 2016 ዓ.ም በልዩ መልኩ እድሜያቸው 14 ዓመት ለሆኑ ታዳጊዎች በዘመቻ እንደሚሰጥ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የእናቶች፣ አፍላ ወጣቶች...

የኢትዮጵያ ሕጻናት በሕገ ወጥ ደላላዎች ወደተለያዩ ሀገራት እንደሚወጡ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።

አዲስ አበባ: የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሕጻናት በሕገ ወጥ ደላላዎች በጂቡቲ፣ በሶማሊያ እና በኬንያ በኩል በሕገወጥ መንገድ ወደተለያዩ ሀገራት እንደሚወጡ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል። ባለፉት ሁለት ዓመታትም ከ25 ሺህ በላይ...

የገቢዎች ሚኒስቴር፣ አማራ ባንክ እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር በጋራ አገልግሎት ለመስጠት ስምምነት አደረጉ።

አዲስ አበባ: የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሦስትዮሽ ስምምነቱም የታክስ ክፍያን በኤሌክትሮኒክስ ዜዴ ለመሠብሰብ ዓላማ ያደረገ ነው። በፊርማ ሥነ-ሥርዓቱ ንግግር ያደረጉት በገቢዎች ሚኒስቴር የታክስ ኦፕሬሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ መሰረት መስቀሌ የዲጅታል ገቢ አሥተዳደር ሥርዓት ለአገልግሎት ተቀባዩ...