“አዲስ የፍትሕ መዋቅራዊ ለውጥ ፍኖተ ካርታ ተዘጋጅቷል” የፍትሕ ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: የካቲት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በተለያዩ የመንግሥት አሥተዳደሮች ሲሠራባቸው የቆዩ የፍትሕ ዘርፍ ማሻሻያዎች ጥንካሬ እና ድክመትን በመለየት አዲስ የፍትሕ መዋቅራዊ ለውጥ ፍኖተ ካርታ መዘጋጀቱን የፍትሕ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) ገለጹ። የፍትሕ ሚኒስትር ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ...

“የኤሌክትሪክ ኃይልን በሽያጭ መልክ በማቅረብ የዲፕሎማሲ አንዱ አካል ለማድረግ እየተሠራ ነው” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: የካቲት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ በኢነርጂ እና የአቪየሽን ዲፕሎማሲ ቀጣናዊ ትስስር ለመፍጠር ትኩረት ሰጥታ እየሠራች መኾኑ ተገልጿል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም (ዶ.ር) በወቅታዊ እና ዓለም አቀፍ...

ዓለም አቀፍ አስጎብኚ ድርጅቶች በደንበኞቻቸው የጉዞ ዝርዝር ውስጥ ኢትዮጵያን ማካተት እንዲችሉ ስምምነት ተደረሰ፡፡

ባሕር ዳር: የካቲት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በጀርመን በርሊን እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ኤግዚቢሽን ላይ የቱሪዝም ሃብቶቿን እያስተዋወቀች ነው፡፡ ሁለተኛ ቀኑን በያዘው በዚህ ኤግዚቢሽን ላይ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ...

“ረመዳን እና ዐብይ ጾምን በመረዳዳት እና ለሀገር ሰላም በመጸለይ ልናሳልፍ ይገባል” የሃይማኖት አባቶች

ደብረ ማርቆስ: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የመቻቻል፣ የፍቅር እና የአብሮነት ተምሳሌት ኾና ለዘመናት የቆየች ሀገር ናት፡፡ ይህ የመቻቻል እና የአብሮነት ባሕል በተለይ በተለያዩ ሃይማኖቶች ግንኙነት ላይ ጎልቶ የሚታይ በመኾኑ ሀገራችን በብዙ ሀገሮች ዘንድ...

“ባለፉት ስድስት ወራት በሀገሪቱ 1 ሺህ 536 አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች የማምረት ሥራ ጀምረዋል” አቶ መላኩ...

ባሕር ዳር: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ2016 በጀት ዓመት ስድስት ወራት በሀገሪቱ 1 ሺህ 536 አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች የማምረት ሥራ መጀመራቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2016 የሁለተኛው...