በጣና ሐይቅ ላይ አገልግሎት ለመስጠት የተሠራችው ጣና ነሽ ፪ የተሰኘች ጀልባ ወደ ኢትዮጵያ...
ባሕር ዳር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ለኢትዮ ፌሪስ ጣና የሀገር ውስጥ የውኃ ትራንስፖርት እንዲያገለግሉ የተገዙት ሁለት ዘመናዊ ጀልባዎች ወደ ኢትዮጵያ እየመጡ ነው፡፡
ጣና ነሽ ፪ የተሰኘችው ዘመናዊ የሕዝብ ትራንስፖርት ጀልባ እና...
“ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር ያላት አጋርነት ውጤታማ ኾኖ ቀጥሏል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ባሕር ዳር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የአፍሪካ ልማት ባንክ በኢትዮጵያ በሚያካሂዳቸው ፕሮጀክቶች ላይ ከዶክተር አብዱል ካማራ ጋር መወያየታቸውን ገልጸዋል። ዶክተር አኪንዉሚ አዴሲና የኦባፌሚ አዎሎው የአመራር ሽልማትን በማግኘቱ ...
“የጤና አገልግሎቱን ለማሻሻል በጤና ኢኖቬሽን የተገኙ ውጤቶችን ማዝለቅ እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ተግባራዊ ማድረግ ያስፈልጋል”...
አዲስ አበባ: የካቲት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "የጤና አገልግሎት ጥራትን፣ ደኅንነትን እና ፍትሐዊነትን ለማሻሻል የጤና ሥርዓት ኢኖቬሽንን ማጎልበት" በሚል መሪ መልእክት በጤና ሚነስቴር የተዘጋጀው 8ኛው ሀገር አቀፍ የጤና ክብካቤ ጥራት ጉባኤ ተጠናቅቋል።
በጉባኤው በአነስተኛ ፍይናንስ፤ ጥራት...
“ያለፉት ስድስት ወራት በኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነትና ዲፕሎማሲ ትልቅ እመርታ የታየበት ነው” አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ
ባሕርዳር: የካቲት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ያለፉት ስድስት ወራት በኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነትና የዲፕሎማሲያዊ መስክ ትልቅ እመርታ የታየባቸው መኾናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ።
በተለይም ከልማትና ከእድገት መሻቶቻችን ጋር ተያይዞ አዳዲስ...
“መዲናችን ከከተማ መስፋፋት ጋር የሚመጣ ፍላጎትን የሚያጎሉ ወሳኝ የሆኑ የእድገት እና የለውጥ ሂደት ውስጥ...
ባሕር ዳር: የካቲት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ዛሬ ከአዲስ አበባ...








