16ኛው የምክር ቤቱ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ ይካሄዳል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ ይካሄዳል፡፡ ምክር ቤቱ ጉባኤውን ከጠዋቱ ሶስት ስዓት ጀምሮ እንደሚያካሂድም ተመላክቷል።
በዕለቱም የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት...
የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በ16ኛ መደበኛ ጉባኤው የተለያዩ ውሳኔዎችን ያሳልፋል፡፡
ባሕር ዳር: መጋቢት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባ መጋቢት 3/2016 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡
መክርቤቱ በውሎው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዕጩ ዳኞችን ሹመት፣ የፌዴራል የመንግሥት...
የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ለአካል ጉዳተኞች እና ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ወገኖች ማዕድ አጋራች።
ባሕርዳር: መጋቢት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን የባሕር ዳር - ደሴ ሰበካ ሐዋርያዊ ሥራዎች ማስተባበሪያ ቢሮ በባሕር ዳር ከተማ ለሚኖሩ የአካል ጉዳተኞች እና ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ወገኖች ማዕድ አጋርቷል። የማነቃቂያ እና...
“ረመዷንን የሠላም፣ የፍቅር፣ የመተባበር እና የመተጋገዝ አድርገን መፆም ይገባናል” የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የ1 ሺህ 445ኛውን የወርሃ ረመዷን ፆምን አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫው "ረመዷንን የሠላም፣ የፍቅር፣ የመተባበር እና የመተጋገዝ አድርገን መፆም ይገባናል" ሲሉ...
ሕዝበ ክርስቲያኑ በዓብይ ፆም የተቸገሩ ወገኖቹን በማሰብ እና በመደገፍ ሊያሳልፍ እንደሚገባ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ...
ደብረ ብርሃን፡ መጋቢት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ መጋቢ ሀዲስ ነቃጥበብ አባቡ በነገዉ እለት የሚጀምረውን የዓብይ ፆምን በማስመልከት ባስተላለፉት መልዕክት ኢየሱስ ክርስቶስ በገዳመ ቀረንጦስ የፆመዉ ፆም ...







