የሰላም ጥሪን የተቀበሉ የአፋህድ መሪዋች በአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ሥራዋችን እየጎበኙ ነዉ።

አዲስ አበባ: ጥር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ያበረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ስምምነት የፈፀሙ የአፋህድ መሪዋች ናቸው በአዲስ አበባ የኮሪደር እና የወንዝ ዳር የልማት ሥራዋችን እየጎበኙ ያሉት። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇 https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

‎ጥምቀት ምንድን ነው? ለምንስ በውኃ ኾነ? ‎

ባሕር ዳር: ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‌ጥምቀት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበር በዓል ነው፡፡ በዓሉ በድምቀት ከመከበር ባለፈ ታላቅ ሃይማኖታዊ ምስጢርም ያለው ነው፡፡ ‎ ‎የቃሉ ትርጉም ጥምቀት ማለት “አጥመቀ” ከሚለው የግዕዝ ቃል...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲቢኢ ኮኔክት ዲጂታል ዋሌት የተሰኘ መተግበሪያ በይፋ አስጀመረ።

አዲስ አበባ፡ ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዛሬው ዕለት ስታር ፔይ ፋይናንሻል ሶሊውሽን ከተባለ ሀገር በቀል የቴክኖሎጂ ኩባንያ ጋር በመተባበር ሲቢኢ ኮኔክት ዲጂታል ዋሌት የተሰኘ የፍይናንስ አገልግሎት መስጫ መተግበሪያም በይፋ አስጀምሯል። የኢትዮጵያ ንግድ...

የትምህርት ጥራት ለመረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የበኩላቸውን እንደሚወጡ ኑሮአቸውን በውጭ ሀገራት ያደረጉ ኢትዮጵያውያን አስታወቁ።

ጎንደር: ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ "ኑ ሀገር የሚገነቡትን እንገንባ" በሚል መሪ መልዕክት የዩኒቨርሲቲውን ሞዴል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በተመለከተ ኑሯቸውን በውጭ ሀገራት ካደረጉ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ መነሻ ጽሑፍ...

“በሙሽርነቷ ያለች፤ በክብሯ የኖረች”

ባሕር ዳር: ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጎንደር ዛሬም እንደታጀበች፤ ዛሬም እንደተከበረች፤ ዛሬም በታቦታቱ እንደተባረከች፤ እንደተቀደሰች እና በረከትን እንደተቀበለች ናት። ጎንደር ዛሬም በሰው እንደተመላች፤ በሊቃውንቱ እንደደመቀች፤ በእንግዶች እንደተዋበች ናት።ሰፊው እልፍኟ፣ እንግዳ በቃኝ የማይለው አዳራሿ ዛሬም...