ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የአጀንዳ አሰባሰብ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ላይ ውይይት እያካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአጀንዳ አሰባሰብ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። በውይይት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ላይ ንግግር ያደረጉት የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ እንዳሉት ሀገራዊ...
ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የ6 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የተሾሙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለዋል።
የሹመት ደብዳቤያቸውን ዛሬ ለፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ያቀረቡት የማሊ፣ ህንድ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ኬፕቨርዴ፣ ቦትስዋና እና ጃማይካ...
በትግራይ ክልል ሰላም እና ልማትን ለማምጣት መንግሥት ቁርጠኛ መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)...
ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በትግራይ ክልል ሰላም እና ልማትን ለማምጣት መንግሥት ሁልጊዜም ቁርጠኛ መኾኑን ገልጸዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከትግራይ ክልል የኅብረተሰብ ተወካዮች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ...








