የፋይናንስ ዘርፉ ዘመናዊ እና ተወዳዳሪ እንዲኾን ደንበኞች ላይ ትኩረት ያደረገ የባንክ አገልግሎት መስጠት ያስፈልጋል።
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አቢሲኒያ ባንክ በመላው ሀገሪቱ ባሉ ቅርንጫፎቹ ተግባራዊ የሚደረግ ከወረቀት ነጻ የባንክ አገልግሎትን አስጀምሯል፡፡
እንደ አውሮፖውያኑ አቆጣጠር በ1996 የተመሠረተው የአቢሲኒያ ባንክ በየጊዜው አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በማስተዋወቅ የባንኩን አገልግሎት የሚያሻሽሉ ሥራዎችን እየሠራ...
“የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እየሠራን የዓለም የምግብ ሥርዓት ጉባኤን ለማስተናገድ ተዘጋጅተናል” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በጀመረቻቸው ጥረቶች በርካታ ስኬቶች ተመዝግበዋል፤ ለላቀ ስኬትም ጥረቶች ተጠናክረው ቀጥለዋል፡፡
በዚህ ወሳኝ ወቅት ኢትዮጵያ ከጣልያን መንግሥት እና ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጋር በመቀናጀት ሁለተኛውን የዓለም...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በበጀት ዓመቱ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸው ግማሽ ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል እየሠራ ነው።
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቤ ሳኖ፣ ምክትል ፕሬዚዳንቶች፣ በአዲስ አበባ የሚገኙ የንግድ ባንክ ዲስትሪክት ሥራ አሥኪያጆች እና የባንኩ ባለሙያዎች በዋናው መሥሪያ ቤት እና በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ...
የተዳፈነው እሳት
ባሕር ዳር፦ ሐምሌ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኤች አይ ቪ ኤድስ የዓለም ሥጋት ኾኖ መቀጠሉን የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ያሳያል። በዓለም ላይ ወደ 40 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች የኤች አይ ቪ ኤድስ ቫይረስ በደማቸው ውስጥ እንዳለባቸው...
መረጃዎችን በአግባቡ በመሰነድ ለሀገራዊ የልማት ዕቅድ እና ፖሊሲ አቅጣጫዎች መሠረት መጣል ተገቢ ነው።
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም የዕቅድ አፈጻጻም እና የ2018 ዓ.ም የሀገራዊ የልማት ዕቅድን በተመለከተ ተጠሪ ተቋማት ከኾኑት የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት፣ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት እና የአካባቢ ጥበቃ...