የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በተሻሻለው አዋጅ መሰረት ዳግም ተመዝግበው ሕጋዊ ኅልውናቸውን ማረጋገጥ እንዳለባቸው ባለሥልጣኑ አሳሰበ።
አዲስ አበባ: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር በመተባበር የውይይት መድረክ አካሂደዋል፡፡ ውይይቱ በተሻሻለው አዋጅ መሰረት ዳግም ያልተመዘገቡ ድርጅቶች እንዲሁም ሕልውናቸውን ማረጋገጥ ያልቻሉ ድርጅቶች ላይ ያተኮረ ነው ተብሏል።
የባለሥልጣኑ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮምፕሊያንስ ቀንን እያከበረ ነው።
አዲስ አበባ: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባንኩ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የእለቱ የፕሬዚዳንቱ ተወካይ ኤፍሬም መኩሪያ ባንኩ የኮምፕሊያንስ ቀንን ማክበር ከጀመረ 3 ዓመት ማስቆጠሩንም ገልጸዋል፡፡ በዚህ ዕለትም ባንኩ በአሠራር ሂደት ውስጥ የባንክ መመሪያ እና መንገድ ጠራጊነት...
በአፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራ የልዑካን ቡድን የዓለም ፓርላማዎች ኅብረት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራ የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን በ148ኛው የዓለም ፓርላማዎች ኅብረት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። 148ኛው የኅብረቱ ጉባኤ "የፓርላማ ዲፕሎማሲ፡ ለሰላምና መግባባት ድልድይ መገንባት"...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከደቡብ ሱዳን ጄኔራል አኮል ኩር ኩችን ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከደቡብ ሱዳን ጄኔራል አኮል ኩር ኩችን ጋር ተወያይተዋል።
"ዛሬ ጠዋት የደቡብ ሱዳኑን ጄኔራል አኮል ኩር ኩችን አነጋግሬያለሁ። ውይይታችን በምሥራቅ አፍሪካ መረጋጋትን እና ልማትን...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሐጅ እና ዑምራ ተጓዦች የሚሰጠውን አገልግሎት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሐጅ እና ዑምራ ተጓዦች የሚሰጠውን አገልግሎት አጠናክሮ እንደሚቀጥል የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገለፁ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሙስሊም ማኅበረሰብ ጋር የኢፍጣር መርኃ-ግብር...








