ከዛሬ ጀምሮ በሚካሄደው የታላቁ የሕዳሴ ግድብ የቦንድ ሳምንት ኢትዮጵያውያን ቦንድ በመግዛት አሻራቸውን እንዲያሳርፉ ጥሪ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "በኅብረት ችለናል" በሚል መሪ መልዕክት ከመጋቢት 18/2016 ዓ.ም ጀምሮ በሚካሄደው የታላቁ የሕዳሴ ግድብ የቦንድ ሳምንት 100 ሚሊዮን ብር ለማሰባሰብ መታቀዱን ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤቱ አስታውቋል። የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ...

“እየተስተዋለ ያለው አዲስ የሥራ ባሕል ማቆጥቆጥ በመላው ሀገራችን ሊቀዳ እና ሊባዛ የሚገባው ነው” ጠቅላይ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ ጠዋት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት ሥራ ሂደት መገምገማቸውን ገልጸዋል። ቀዳሚ አላማችን አዲስ አበባ ለነዋሪዎቿ ኑሮ የተመቸች ሳቢ ከተማ ለማድረግ...

“ሁሉን ለማካተት እንነሳ” በሚል መሪ መልዕክት የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማኅበር ዓለም አቀፍ...

አዲስ አበባ: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማኅበር በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ113ኛ ጊዜ፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ48ኛ ጊዜ የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በአዲስ አበባ እያከበረ ነው። የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች...

“የዘመነች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የዲጅታል ኢትዮጵያ ስትራቴጂን በአግባቡ መተግበር ይገባል” ጠቅላይ...

አዲስ አበባ: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዲጅታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ አፈጻጸም የሚዳስስ የፓናል ዉይይት በዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየም ተካሂዷል። ዲጂታል ኢትዮጵያ የመንግሥትን፣ የግሉን ዘርፍ እና የልማት ኤጄንሲ ተዋንያንን በአንድ ላይ በማሠባሠብ መሰረታዊ የዘርፍ ተነሳሽነቶችን በመለየት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 የመካከለኛ ዘመን ግምገማ ወቅት ለዕቅዱ መነሾ...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮዽያ የሀገር በቀል ለውጥ አጀንዳ፣ ብሔራዊ የ10 ዓመት ዕቅድ፣ የዘላቂ ልማት ግቦች ዕቅድ፣ የአፍሪካ ኅብረት አሕጉራዊ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂ ማዕቀፍ ውስጥ የመነጨው ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 በኢትዮጵያ ፈጠራ...