በፑንትላንድ አዲስ የተመረጠው መንግሥት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ግንኙነት የማሳደግ ፍላጎት እንዳለው ገለጸ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በፑንትላንድ አዲስ የተመረጠው መንግሥት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ግንኙነት የማሳደግ ፍላጎት እንዳለው ገልጿል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በፑንትላንድ የገንዘብ ሚኒስትር ሞሐመድ ፋራህ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡...

የአፍሪካ ኅብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤትን ለተቀላቀሉ አባል ሀገራት አቀባበል ተደረገ፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአፍሪካ ኅብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤትን ለተቀላቀሉ አባል ሀገራት አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ አቀባበል የተደረገላቸው የአንጎላ፣ ቦትስዋና፣ ኮትዴቯር፣ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ግብጽ፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ፣ ጋምቢያ፣ ሴራሊዮን፣ ታንዛኒያ እና ኡጋንዳ ናቸው። በመርሐ-ግብሩ...

የቅርስ ጥበቃው እና ልማቱ መጣጣም ስላለበት ቅርስ ባለሥልጣን ቁጥጥር እና ክትትል እያደረገ መኾኑን...

አዲስ አበባ: መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአንዳንድ ቦታዎች እየፈረሱ ያሉ ህንፃዎች ሊፈርሱ የቻሉት ቅርስ ለመኾን የሚያስችላቸውን መስፈርት ባለማሟላታቸው መኾኑን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን በፒያሳ እና አካባቢ በመንገድ ዳር ኮሪደር ልማት...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔዎችን አሳለፈ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 28ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የመካከለኛ ዘመን 2017-2021 የማክሮ ኢኮኖሚ እና...

“ ዓባይ ግን ሁሉን ድል አደረገው”

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)  ባፈለቀችው ወንዝ ተዘመተባት፣ ባፈለቀችው አፍላግ ጦርነት ተከፈተባት፣ ጎራዴ ተሳለባት፣ ጦር ተሾለባት፣  ጠላት በዛባት፡፡ አፍልቃ በሰጠች አያሌ መከራዎችን ተቀበለች፣ የፈተና ዘመናትን አሳለፈች፤ በሃብቷ በመጣባት ጦርነት ታላላቅ ጦርነቶችን ገጠመች፡፡ ለክብር...