የመጀመሪያውን የኢትዮጵያ የሥነ ጥበብ ተሸላሚ!

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ በዚህ ሳምት የመጀመሪያውን የኢትዮጵያ የሥነ ጥበብ ተሸላሚ የኾኑበትን ሁኔታ ታሳቢ አድርገን ሥራዎቻቸውን እናስቃኛለን። እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ የተወለዱት...

በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች የመንግሥትን የለውጥ ሥራ የሚደግፉ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመዲናዋ አዲስ አበባ ጨምሮ በሐረሪ ክልል፣በወላይታ ሶዶ እና አርባ ምንጭ ከተሞች በለውጡ መንግሥት የተገኙ ስኬቶችን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፎች ናቸው የተካሄዱት፡፡ በመዲናዋ አዲስ አበባ በተካሄደው ሰልፍ ላይ እንደተገለጸው...

“የ”ፊቼ ጫምበላላ” በዓል በአብሮነት፣ በሰላም እና በመረዳዳት እሴት የሚከበር በዓል ነው” የሲዳማ ክልል

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሲዳማ የዘመን መለወጫ የኾነው “ፊቼ ጫምባላላ” በዓል በሀዋሳ ከተማ የፍቅር ሀይቅ ዳርቻ በሚገኘው 'ሶሬሳ ጉዱማሌ' እየተከበረ ነው። የ''ፊቼ ጫምበላላ'' በዓል አብሮነትን፣ ሰላምን እና መረዳዳትን በሚያጠናክሩ...

በቀሪዎቹ የበልግ ወራት ከመደበኛ በላይ ዝናብ እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡

አዲስ አበባ: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የነበረውን የወቅት አጋማሽ የአየር ጠባይ ግምገማ እና በሚቀጥሉት የበልግ ወራቶች የሚጠበቀውን የአየር ጠባይ አስመልክቶ ገለጻ ተደርጓል፡፡ ባለፉት ሁለት የበልግ ወራት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ በኾኑት በደቡብ፣ በደቡብ ምስራቅ እና...

“ዲያስፖራው በሀገር ውስጥ ልማት ተሳታፊ እንዲኾኑ ምቹ ሁኔታ መፍጠር ያስፈልጋል” አቶ ዳንኤል ደሳለኝ

ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አገልግሎት ከአማራ ክልል የርእሰ መሥተዳድሩ የዲያስፖራ ጉዳዮች አማካሪ ጋር በባሕር ዳር ከተማ ውይይት አካሂዷል። ውይይቱ በውጭ ሀገር የሚኖሩ ትውልድ ኢትዮጵያዊያንን በተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች እና በመኖሪያ ቤት ልማት...