የጤና አገልግሎቱ ፍትሐዊ እና ተደራሽ እንዲኾን እየሠራ መኾኑን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዘመናዊ ዲጂታል የጤና መረጃ አሥተዳደር ሥርዓትን በመዘርጋት የጤና አገልግሎቱ ፍትሐዊ እና ተደራሽ እንዲኾን እየሠራ መኾኑን የጤና ሚኒስቴር ገልጿል። ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የጤና መረጃ ሥርዓት ላይ ያተኮረ ውይይት...

“በሳይንስ ሙዚየም እየታየ ያለው የ’ስታርት አፕ’ ኢትዮጵያ አውደርዕይ በዘርፉ ያሉ ተሳታፊዎችን ተምኔት፣ የፈጠራ ምናብ...

"በሳይንስ ሙዚየም እየታየ ያለው የ'ስታርት አፕ' ኢትዮጵያ አውደርዕይ በዘርፉ ያሉ ተሳታፊዎችን ተምኔት፣ የፈጠራ ምናብ ስፋት ብሎም ችሎታ ማሳያዎች ቀርበውበታል። ሁላችሁም አውደ ርዕዩን በመመልከት ከተሳታፊዎቹ ጋር እንድትወያዩ እጋብዛለሁ።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶር.)

ለሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል 1 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለመሠብሠብ እየተሠራ እንደኾነ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል አንድ ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለመሠብሠብ እየተሠራ እንደኾነ ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ ያጋጠመውን ሰብዓዊ ቀውስ ለመቀልበስ በሚካሄደው የድጋፍ የማሠባሠቢያ ፕሮግራም ላይ እንደሚሳተፉ የኢትዮጵያ ወዳጆች እና አጋር አካላት...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 29ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 29ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ 29ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች👇 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በመንግስት የአገልግሎትና አስተዳደር...

የቀድሞው ድምጻዊ ሙሉቀን መለሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቀድሞ ድምፃዊ ሙሉቀን መለሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ሙለቀን መለሰ በሚኖርበት ሀገረ አሜሪካ ነው ሕይወቱ ያለፈው። ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ በሀገረ አሜሪካ ኑሮውን ያደረገው ሙሉቀን መለሰ የሙዚቃውን ዓለም በመተው...