በቴክኖሎጂ ላይ እየተሰጡ ያሉ ሥልጠናዎች የወጣቶችን ሕይወት እየቀየሩ ነው።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በቅርብ ሳይኾን በሩቁ ወጥኖ መሥራት ሀገርን ያሳድጋል፤ ለግለሰቦችም ለውጥ የራሱ ሚና አለው። አሚኮ ዲጂታል ሚዲያ እንደ ሀገር የተጀመሩ ኢንሼቲቮች ምን ያክል ለውጥ እያመጡ እንደኾነ ጠይቋል። እንደ ሀገር ከተጀመሩ ኢኒሼቲቮች መካከል...

ኢትዮጵያ የሰላም ካባ መልበስ አለባት።

ባሕርዳር፡ መጋቢት 10/2018ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም በግል ሕይወት፣ በማኅበረሰብ እና በሀገር ግንባታ ውስጥ ከፍተኛ ስፍራ ያለው ነው። ኾኖም ግን ባለፋት ጥቂት ዓመታት ይህ ከፍተኛ ስፍራ ያለው ሰላም በልዩ ልዩ ምክንያቶች ችግሮች ገጥመውታል። አሚኮ ዲጅታል ሚዲያም እንደ...

እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል አደረሰን፣ አደረሳችሁ!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል አደረሰን፣ አደረሳችሁ! በሕዝበ ሙስሊሙ ዘንድ ዒድ አል ፈጥር የበረከት በዓል ተደርጎ ይታመናል። ሮመዳንም የአላህ (ሱወ) ደግነት የሚገለጥበት፣ ውድ...

ጨረቃ ዛሬ ከታየች የኢድ አልፈጥር በዓል ነገ ካልታየች ደግሞ ከነገ ወዲያ ይኾናል።

  አዲስ አበባ: መጋቢት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢድ አል ፈጥር በዓል ጨረቃ መጋቢት 9/2018 ዓ.ም ከታየች ነገ ሐሙስ መጋቢት 10/2018ዓ.ም፤ ካልታየች ደግሞ መጋቢት 11/2018 ዓ.ም እንደሚውል የፌዴራል የጠቅላይ ሸሪአ ፍርድ ቤት ገልጿል። መተዛዘን እና በችግሮች ሁሉ...

የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከ100 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወገኖች ማዕድ አጋሩ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኢድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ ከ100 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወገኖች ማዕድ አጋርተዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የረመዳን ጾም ከተጀመረበት ጊዜ...