የሬሚዲያል ፈተና ከሰኔ ወር መጀመሪያ እስከ 15 ባሉት ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለመስጠት እየተሠራ መኾኑን...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን እና ተማሪዎች ልማት ዴስክ ኀላፊ በየነ ተዘራ የዘንድሮውን የሬሚዲያል ፈተና ከሰኔ ወር መጀመሪያ እስከ 15 ባሉት ቀናት በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ላይ ለመስጠት እየተሠራ...

“ውይይቱ ለቀጣይ የሥራ እቅዳችን መሠረት ነው” ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ ውስጥ በውኃ እና ኢነርጂ ላይ ትኩረት አድርገው ከሚሠሩ አጋር የልማት ድርጅቶች ጋር ውይይት አካሂዷል። የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ.ር) በንግግራቸው ውይይቱ በቀጣይ...

የናይል ተፋሰስ ሀገራት የትብብር ማዕቀፍን ሊያጸድቁ እንደሚገባ ተጠየቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የናይል ቤዝን ኢንሼቲቭን (NBI) ወደ ኮሚሽንነት እንዲሻገር የናይል ተፋሰስ ሀገራት የትብብር ማዕቀፍን ሊያጸድቁ እንደሚገባ ተጠይቋል። ኢትዮጵያ የትብብር ማዕቀፉን ቀድማ ያጸደቀች እና ኮሚሽኑ እውን እንዲኾን ተገቢውን እገዛ እያደረገች ትገኛለች...

“በሀገራችን በተለያዩ ጊዜያት የተፈፀሙ ጉልህ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እና ቁርሾዎች እንዲጠገኑ የሽግግር ፍትሕ አስፈላጊ...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የፌዴራል አሥተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጅ እና የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ላይ በተካሄደው ምክክር ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ እና ምክትል አፈ ጉባኤ፣ የተለያዩ ቋሚና ጊዜያዊ የኮሚቴ አባላት፣ የፌዴራል ፍርድ...

ኢትዮጵያ የግብርና ዘርፉን በማዘመን የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በትኩረት እየሰራች መኾኗ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽን እና ቴከኖሎጂ ሚኒስትሩ በለጠ ሞላ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ የግብርና ዘርፉን ለማዘመን እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በትኩረት እየሰራች መኾኗን ገልጸዋል። ለዚህም የሥርዓተ ምግብ ሽግግር ፍኖተ ካርታ በማዘጋጀት ምርታማነትን ለማሳደግ...