የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የልዑካን ቡድን የሰሜን አሜሪካ የሥራጉብኝትና ውይይት እንደቀጠለ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ የተገኘውና በብልፅግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊው ይርጋ ሲሳይ የተመራው የልዑካን ቡድን ከኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ተወካዮች ጋር ውይይት ያደረገ ሲሆን በውይይቱም በርካታ ሀገራዊና...

“ሥልጠናው የዘርፉን አቅም በመገንባት ሀገራዊ መግባባትን ለማጠናከር እየተደረጉ ካሉ ጥረቶች አንዱ ነው” ለገሰ ቱሉ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ከፌዴራል መንግሥት ተቋማት እና ከክልሎች ለተውጣጡ ለኮሙኒኬሽን እና ለሕዝብ ግንኙነት አመራሮች ለአንድ ሳምንት ሲሰጥ የቆየውን ሥልጠና አጠናቅቋል፡፡ “ሀገራዊ መግባባት እና የኮሙኒኬሽን ተቋማት ሚና” በሚል...

“በዘንድሮው የመስኖ ስንዴ ልማት 120 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት ሰፊ ርብርብ እየተደረገ ነው” ግብርና...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከመስኖ ስንዴ ልማት ጎን ለጎን ወቅታዊው የበልግ እርሻ ሥራ በስፋት እየተከናወነ መኾኑንም ግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ባለፉት ዓመታት የተመዘገበውን ፈጣን እና ሰፊ የክፍለ ኢኮኖሚ ዕድገት ለማስቀጠል ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ...

በአምራች ኢንዱስትሪው የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ለማምጣት ምን ተቀምጦ ይኾን?

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በቅርቡ የተሻሻለው የኢትዮጵያ የኢንደስትሪ ልማት ስትራቴጅ ከ20 ዓመታት በላይ አገልግሏል። የተሻሻለው የኢንዱስትሪ ፖሊሲ ዓላማው በአምራች ኢንዱስትሪው የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ማምጣት ላይ ያተኮረ ነው። ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ የቆየው የኢንዱስትሪ...

በአዲስ አበባ የተገነቡት አዳዲስ ፕሮጀክቶች በከተማዋ የቱሪዝም ፍሰቱን እንደጨመሩት ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ባሕል፣ ኪነጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ ሂሩት ካሣው (ዶ.ር) ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት አሁን ላይ የከተማዋ የቱሪዝሙ እንቅስቃሴ በጥሩ ደረጃ ላይ ነው። በከተማዋ የተገነቡት አዳዲስ ፕሮጀክቶች...