ሐሰተኛ ሰነድን በመጠቀም የሚፈፀሙ ወንጀሎችን ለመከላከል ከተለያዩ አካላት ጋር በቅንጅት እየተሠራ መኾኑን የሰነዶች ማረጋገጫ...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የፌዴራል ሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሰለሞን ስለሺ እንደገለጹት አገልግሎቱ የቴምብር ቀረጥ እና የአገልግሎት ክፍያ ያስከፍላል። በ2016 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት 1 ሚሊዮን 237 ሺህ...

የአማራ ክልል ክፍተኛ መሪዎች የልዑካን ቡድን በሰሜን አሜሪካ ከሚኖሩ “የሠላም፣ ፍትሕና ዕድገት ለኢትዮጵያ ሕብረት”...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በውይይቱ በሀገራዊና ክልላዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በተለይም በሠላም፣ በሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን፣ በሽግግር ፍትሕ ዙሪያና በኢንቨስትመንትና ልማት ዙሪያ ሠፊ ምክክር ተካሂዷል። የልዑክ ቡድኑ ከህብረቱ አመራሮች ጋር በሀገራችን እና...

ኢትዮ ቴሌኮም በሀገር አቀፍ ደረጃ የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባን በ29 ከተሞች በይፋ አስጀመረ፡፡

አዲስ አበባ: ሚያዚያ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ፍሬህይዎት ታምሩ እንደተናገሩት የዲጅታል መታወቂያው በሀገር አቀፍ ደረጃ እስከ 2018 ዓ.ም 90 ሚሊዮን ለሚኾኑ ዜጎች ለማዳረስ የታቀደ ነው። ኢትዮ ቴሌኮም በወር በአማካይ 1 ሚሊዮን...

በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር፣ ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣ ኢትዮጵያ በረጅም ዘመን የሀገረ መንግሥትነት ታሪኳ፣ የፖለቲካ ልዩነቶችን፣ አለመግባባቶችን እና ግጭቶችን በሰላማዊ መንገድ፣ በንግግር፣ በውይይት እና በሕጋዊ አግባብ የመፍታት ልምምድ የላትም። እንደ አለመታደል ሆኖ ፖለቲካችን...

ኢትዮጵያ የብሪክስ ጥምረትን መቀላቀሏ ዘርፈ ብዙ ጥቅም እንደሚያስገኛት የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጃፋር...

አዲስ አበባ: ሚያዚያ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ትኩረቱን በአየር ንብረት ለውጥ፣ ግብርና እና ቴክኖሎጂ ላይ ያደረገ በብሪክስ ጥምረት ማዕቀፍ ስር የኢትዮጵያ እና የሩሲያ የምሁራን እንዲሁም የተመራማሪዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት...