“ስምምነቱ ኢትዮጵያ ያለባትን ስር የሰደደ የባሕር በር የማጣት ችግር ለመቅረፍ የተደረገ ጥረት ነው” ዳርእስከዳር...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የአውሮፓና አሜሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀኔራል ዳርእስከዳር ታዬ (ዶ.ር) እንደገለጹት ኢትዮጵያ የባሕር በር አለማግኘት የደኅንነት እና የኢኮኖሚ ጫናዎችን ፈጥሯል ብለዋል። በዚህ ምክንያት የመልክአ ምድራዊ እስረኝነቱ መሰበር...

የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር እና የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ስምምነት...

አዲስ አበባ: ሚያዚያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ስምምነቱ በከተሞች የሚገኙ የሥራ ኀላፊዎችን የመምራት አቅማቸውን የሚያሳድጉበት፣ የተሻለ ለፈጸሙ የሥራ ኀላፊዎችም እውቅና የሚሰጥበት ይኾናል ተብሏል። ስምምነቱ የከተሞችን እድገት ማቀላጠፍ የሚያስችል መኾኑን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ...

ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ የአሜሪካ የማይተካ አጋር መኾኗን አሜሪካ ገለጸች።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ የአሜሪካ የማይተካ አጋር መኾኗን አሜሪካ ገልጻለች። በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኢምባሲ በሀገራቱ መካከል የዘለቀውን የ120 ዓመታት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ባከበረበት ወቅት የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስቴር እ.አ.አ በሚያዝያ ወር 2023 በአሜሪካ...

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ24 ሚሊዮን በላይ ወጣቶች በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተሳትፈዋል።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቧል። ሚኒስትሯ ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር) እንዳሉት ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ24 ሚሊዮን...

ኢትዮጵያ እና ሊቢያ በቀጣናዊ ሰላም እና መረጋጋት ዙሪያ መክረዋል።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሊቢያው ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱልሃሚድ አልዳባቢ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። የሊቢያ አቻቸውን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ያነጋገሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) "የሊቢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱልሃሚድ አልዳባቢያን...