በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተመራ የከፍተኛ መሪዎች ልዑክ ቡድን የልማት ሥራዎችን ለመመልከት ደሴ...
ደሴ: ሚያዚያ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተመራ የከፍተኛ መሪዎች ልዑክ ቡድን የልማት ሥራዎችን ለመመልከት ደሴ ገባ። መሪዎች የወሎ መናገሻ፣ የፍቅር፣ የመቻቻልና የአንድነት ተምሳሌት ወደ ኾነችዉ ደሴ ከተማ ሲደርሱ የከተማዋ ተቀዳሚ...
“ፍጥረታት እልል አሉ፤ ጎዳናዎች በምስጋና ተመሉ”
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ደመናዎች የሚታዘዙለት፣ ሰማያት የማይችሉት፣ ዓለማት የማይወስኑት፣ ቁጥር ሥፍር የሌላቸው መላእክት በቀኝ በግራው፣ በፊት በኋላው የሚሰግዱለት፣ ያለ ማቋረጥ ቅዱስ ቅዱስ የሚሉት፣ ብርሃናት የሚያመሰግኑት አምላክ መጥቷልና ፍጥረታት እልል አሉለት፣ ዘንባባ...
“ሥልጠናው የሴቶችን የመሪነት ብቃት እና ውሳኔ ሰጭነት ለማሳደግ የሚያግዝ ነው” የክልሉ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት “ሴቶች እና አመራር” በሚል መሪ መልዕክት ለሴት መሪዎች እና ባለሙያዎች የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና እየሰጠ ነው፡፡ ሥልጠናው የሴቶችን የፖለቲካ ታሳትፎ፣ የአመራር ክህሎት እና ውሳኔ...
“ከሚያዝያ እስከ ሰኔ ከስምንት ሚሊዮን በላይ ለሚኾኑ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረግ እየሠራን ነው” የአደጋ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አስቸኳይ እርዳታ ለሚሹ ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ ተደራሽ የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም(ዶ.ር) ገለጹ። ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም(ዶ.ር) በተለያዩ አካባቢዎች በሰው ሠራሽና የተፈጥሮ...








