ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በየዓመቱ የራሷን ክብረ ወሰን እየሻሻለች መቀጠሏን አቶ አደም ፋራህ...
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው። ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችም አሻራቸውን አሳርፈዋል።
በመርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ በጅግጅጋ...
ጠቅላላ ከተዘጋጁት ችግኞች 2 ነጥብ 9 ቢሊዮኑ ሀገር በቀል ዝርያዎች ናቸው።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመረጃ ሁነት መከታተያ ክፍል ላይ እስካሁን የተተከሉ ችግኞችን በተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል።
የብሔራዊ የአረንጓዴ አሻራ የቴክኒክ ኮሚቴ ሠብሣቢ አደፍርስ ወርቁ (ዶ.ር) በዚህ ዓመት በ116 ሺህ የችግኝ ጣብያዎች 7 ነጥብ 5...
“የሚተከሉት ችግኞች ለትውልድ ተሻጋሪ ትሩፋትን የሚያስገኙ ናቸው” ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርዕሰ መስተዳደሩ “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ሃሳብ የሚካሄደው የዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ ዕቅድ በሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ቦርቻ ወረዳ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል::
የችግኝ ተከላ ተግባር...
“ዛሬ 700 ሚሊዮን ችግኝ ሳንተከል እረፍት አይኖረንም” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጅግጅጋ ከተማ በአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አሻራቸውን አሳርፈዋል።
በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዛሬው ቀን ኢትዮጵያውያን 700...
“ዛሬ እየተከልን ያለነው የሀገር ክብር ባንዲራን ነው” ርእሰ መሥተዳድር አወል አርባ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በአፋር ክልል ዱብቲ ወረዳ እየተካሄደ ነው።
የአፋር ክልል ርእሰ መሥተዳድር አወል አርባ ሀገራዊ ንቅናቄው በአፋር ክልል እየተካሄደ መኾኑን ገልጸዋል። ችግኝ ትርጉሙ ከችግኝ...