ደብረ ብርሃን – የተስፋዎች መሪ!

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ኤባን ከስድስት መቶ ዓመታት በፊት አጼ ዘርዓያዕቆብ ቆረቆሯት። በከተማዋ እና በዙሪያዋ የነገሡ ነገሥታት ታላላቅ ታሪኮችን ሠርተው አልፈዋል፡፡ ለታሪክ፣ ለአሥተዳደር፣ ለባሕል እና ለምጣኔ ሃብት መነቃቃትም ጉልህ...

“ጌታችን ተመረመረ ዲያቢሎስ ታሰረ” ብስራት ነጋሪ ካህናት

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክርስቶስ እስትንፋስ የተፈጠረችው ዓለም በደሙ ከዘላለማዊ ሞት ነጻ ወጣች፡፡ የክርስቶስ ስቅላት፣ ሞት እና ትንሣኤ እንደ ውኃ ፈሳሽ ደራሽ አልነበሩምና ለአዳም የተገባለት ቃል አንድም ሳይጎድል ተፈጸመ፡፡ ይህንን ማድረግ...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለ2016 ዓ.ም የትንሣኤ በዓል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት!

እንኳን ለ2016 ዓ.ም የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኢየሱስ ክርስቶስ መከራና ሞት፤ ግፍና ሙስናን፤ ሲዖልና መቃብርን አሸንፎ የተነሣበትን የትንሣኤ በዓል በየዓመቱ እናከብራለን። ከበዓሉ በፊት የሕማማትን ሰሞን እናሳልፋለን። ሰሞነ ሕማማቱ ፈተናን፣ ስቃይን፣ ክህደትን፣ አሳልፎ መስጠትን፣ የክፉዎችን ኅብረት፣...

የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ-ግብረ ኃይል የትንሣዔ በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሕዝበ ክርስቲያኑ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የትንሣዔ በዓል በሰላም እንዲያከብር ዝግጅት ማጠናቀቁን የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ-ግብረ ኃይል አስታወቀ። በሁሉም ክልሎች እና በሁለቱ ከተማ አሥተዳደሮች ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ወደ ተግባር መግባቱን የጋራ...

ኢራቅ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽና የባለብዙ ወገን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ እና የኢራቅ ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ የሁለትዮሽና ዘርፈ ብዙ ግንኙነትን ለማጠናከር እንደሚሠሩ በኢራቅ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሰኢድ ሙሁመድ ጅብሪል (ዶ.ር) ገልጸዋል። ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሰኢድ ሙሁመድ ጅብሪል...