የሚስጥራዊ ህትመቶች ፋብሪካ ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ።

አዲስ አበባ: ሚያዚያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቶፓን ግራቪቲ ኢትዮጵያ የተሰኘ የሚስጥራዊ ህትመቶች ፋብሪካ ለመገንባት በለሚ ኢንዱስትሪያል ፓርክ የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል፡፡ በመሠረት ድንጋይ ማስቀመጥ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ፣ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ...

የኢጋድ አባል ሀገራት የውኃ ሚኒስትሮች ጉባኤ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) አባል ሀገራት የውኃ ሚኒስትሮች ጉባኤ ዛሬ በጅግጅጋ መካሄድ ይጀምራል፡፡ የኢጋድ አባል ሀገራት የውኃ ሚኒስትሮች ልዑካን በጉባኤ ለመሳተፍ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ የገቡ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጫካ ፕሮጀክት ሠራተኞች መካከል ተገኝተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በጫካ ፕሮጀክት ሠራተኞች መካከል ተገኝተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ እንደሚያመለክተው ዶክተር ዐቢይ በጫካ ፕሮጀክት ላይ እየሠሩ ላሉ ሠራተኞችን፣ ለበዓል...

83ኛው የአርበኞች ቀን መታሰቢያ በዓል በአዲስ አበባ ተከበረ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 83ኛው የአርበኞች ቀን መታሰቢያ በዓል በአዲስ አበባ አራት ኪሎ የአርበኞች መታሰቢያ ሐውልት በሚገኝበት ተከብሯል፡፡ በክብረ በዓሉ ላይ ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ እና የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል...