“የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ሚሊዮኖችን ለአንድ ዓላማ እንዲሰለፉ ማድረግ መቻሉ ትልቅ ትርጉም አለው” ...
የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በመላ ኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው። ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችም በአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አሻራቸውን እያሳረፉ ነው።
በለገጣፎ አካባቢ የአረንጓዴ አሻራቸውን ያሳረፉት
የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊ ካሳ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ...
“አረንጓዴ አሻራ ኢትዮጵያ ያስቀመጠችውን ግብ ማሳካት እንደምትችል አንዱ ማሳያ ነው” የግብርና ሚኒስቴር ግርማ አመንቴ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን በየአካባቢያቸው በንቅናቄ ወጥተው በአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ኢትዮጵያን አረንጓዴ እያለበሱ ነው። መሪዎች ከሕዝብ ጋር እየተቀናጁ በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች አረንጎዴ አሻራቸውን እያሳረፉ ነው።
ይህንን አስመልክተው ማብራሪያ...
“አረንጓዴ አሻራ የሕልውና ጉዳይ ነው” የሶማሌ ክልል ርእሰ መሥተዳድር
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ የፌዴራል እና የክልሉ የሥራ ኀላፊዎች በሶማሌ ክልል የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ላይ ተሳትፈዋል።
የሶማሌ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፋ ሙሐመድ በችግኝ...
በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ሕዝቡ ተፈጥሮን ወደ መንከባከብ ነባር ባሕሉ መመለስ መቻሉን ርእሰ መሥተዳድር...
ባሕርዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በጅማ ከተማ እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ባለፉት ሰባት ዓመታት በተከታታይ እንደ...
“የተተከሉ ችግኞችን መንከባከብ ትልቁ ግባችን ነው” ርእሰ መሥተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ታርጫ አካባቢ እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርእሰ...