ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደርን ጎበኙ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደርን ጎብኝተዋል። የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሃሚድ የሳይበር ታለንት ልማት ማዕከልን፣ የአሥተዳደሩን የዲጂታል ኤግዚቢሽን፣...

“ዓላማችን ባሕር ዳር ከተማን የመማሪያ ማዕከል ማድረግ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በዛሬው ዕለት ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት የከተማዋን የመንገድ ዳር ልማት የመጨረሻ ንድፍ እያስተዋወቀ ነው። ከተማ አሥተዳደሩ ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ንድፍ...

የልማት እና የሰላም ማረጋገጥ ሥራው በትኩረት እየተሠራ እንደኾነ የሰሜን ሸዋ ዞን ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ግብዓትን በወቅቱ የማቅረብ ሥራ ተጠናክሮ ሲቀጥል ሕዝቡ ከፀጥታ አካሉ ጋር በመቀናጀት ሰላሙን አስጠብቆ የልማት ጉዞውን እንዲያሳካ እየተደረገ እንደኾነ የሰሜን ሸዋ ዞን ገልጿል፡፡ የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ...

የተደበቀው ሃብት!

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ከሚገኙ የቱሪስት መስህቦች መካከል አናቤ የተፈጥሮ ጥብቅ ደን አንዱ ነው። 027 ገደሮ በተሰኘ ቀበሌ ውስጥም ይገኛል። ከወረዳው ዋና ከተማ ከኮምቦልቻ...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 32ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 32ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የተላለፉት ውሳኔዎች የሚከተሉት ናቸው፦ 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በአራት የፋይናንስ ድጋፍ እና...